Home Tag Archives: Ethio Telecom

Ethio Telecom

በቀድሞ የኢትዮ- ቴሌኮም ሀላፊዎች ላይ ከባድ የሙስና ክስ ተመሰረተ

Jul 10, 2019 0

ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮ-ቴሌኮም የቀድሞ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አማረ አምሳሉ ላይ ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተ በዚህ የክስ መዝገብ የሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኛው ወንድም የሆኑት አቶ ኢሳያስ ዳኘው 2 ኛ ክስ የቀረባባቸው ሲሆን ሌሎች

Read More

“የተመሰረተብኝ ክስ ምንም መሰረት የሌለው ውሸት መሆኑን በሂደት ፍርድቤቱ እንደሚረዳኝ አምናለሁ”- ኢሳያስ ዳኘው

Apr 3, 2019 0

ዋዜማ ራዲዮ- የ59 አመቱ ኢትዮ ቴሌኮም የቀድሞ የኦፕሬሽን ክፍል ዋና ሀላፊ እና የሜ/ጀ ክንፈ ዳኘው ወንድም የሆኑት ኢሳያስ ዳኘው ዛሬ መጋቢት 25 ቀን 2011 ዓም የእምነት ክህደት ቃላቸውን ለፍርድ ቤት ሰጥተዋል፡፡ አቶ ኢሳያስ በኢትዮ

Read More

ባለሀብቶች የቴሌኮም ባለቤት እንዲሆኑ የሚፈቅድ የህግ ረቂቅ ቀረበ

Feb 7, 2019 0

ዋዜማ ራዲዮ- የቴሌኮም አገልግሎት ረቂቅ አዋጅ በሚል ስያሜ የተዘጋጀው ሰነድ ኢትዮጵያን በቴሌኮም ዘርፍ ለመሰማራት ለፈለገ የሀገር ውስጥም ሆነ የውጭ ባለ ሀብት ክፍት የማድረግን የመንግስትን ፍላጎት ይፋ አድርጓል። ረቂቅ አዋጁ የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ባለፈው

Read More

መንግስት የማህበራዊ ሚዲያ መገናኛ ዘዴዎች ላይ የክፍያ ታሪፍ ለማውጣት እየተዘጋጀ ነው

Dec 6, 2018 0

ዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮ ቴሌ ኮም እነ ዋትሳፕና ሚሴንጀር መሰል ማህበራዊ መገናኛዎች ላይ ልዩ ታሪፍ ከማውጣት እስከ መዝጋት የሚያስችለውን የቴክኖሎጆ መሳሪያ ግዥ መፈፀሙን ዋዜማ ራዲዮ ጉዳዩን ከሚያውቁ ምንጮች አረጋግጣለች። እንዳሰባሰብነው መረጃ ፣ ኢትዮ ቴሌ ኮም

Read More

አዲስ የቴሌኮም አዋጅ ሊወጣ ነው

Dec 3, 2018 0

ዋዜማ ራዲዮ-መንግስት የተመረጡ የመንግስት ይዞታ ስር የነበሩ ድርጅቶችን በከፊል ለውጪ ኩባንያዎች ለመሸጥ መወሰኑን ከወራት በፊት አስታውቆ ነበር። ይህን ሂደት ለማቀላጠፍ የተሻሻለ የቴሌኮም አገልግሎት አዋጅ አስፈልጓል። አዲሱ አዋጅ የቴሌኮም ተቆጣጣሪ ኤጀንሲ እንዲቋቋም ያደርጋል። ኤጀንሲው ከፍ

Read More

ኢትዮ ቴሌኮም ሀላፊዎቹን አባረረ

Jul 17, 2018 0

የጠቅላይ ሚንስትሩን ቢሮ በመሰለል መረጃው ለሶስተኛ ወገን ይተላለፍ ነበር ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮ-ቴሌኮም ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር አንዱዓለም አድማሴን ጨምሮ የተለያዩ የድርጅቱ ሀላፊዎች ከሀላፊነታቸው መነሳታቸውን ከድርጅቱ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። ወ/ሪት ፍሬሕይወት ታምሩ ዋና ስራ አስፈፃሚ ሆነው

Read More

ኢትዮ-ቴሌኮም ሊያካሂድ የነበረውን ሶስተኛ ዙር የማስፋፊያ ፕሮጀክት ሰረዘ

Jul 2, 2018 0

ዋዜማ ራዲዮ፡ ኢትዮ-ቴሌኮም በቢሊየን ዶላር ሊያካሂድ የነበረውን ሶስተኛ ዙር የማስፋፊያ ፕሮጀክት ሰረዘ። የድርጅቱ የቅርብ ምንጮች እንደነገሩን ይህ ሶስተኛ ዙር የማስፋፊያ ፕሮጀክት በሀገሪቱ መቶ ሚሊየን የሞባይል ኔትወርክ መሽከም የሚችል እቅም የማድረስ ዕቅድ የነበረው ነው። እንዲሁም

Read More

በኢንተርኔት መዘጋት ኢትዮ ቴሌ-ኮም ገቢዬን አጥቻለሁ እያለ ነው

Aug 22, 2016 1

ዋዜማ ራዲዮ-ወርቅ የምትጥል ዶሮ የሚለውንና የስርዓቱ ዋና የገቢ ምንጭ የሆነውን የስልክና ኢንተርኔት አገልግሎት ማቋረጥ ሀገሪቱን ከፍተኛ ገቢ ያሳጣታል። ስርዓቱን ከተቃውሞ ለመታደግ የሚደረገው የኣኢንተርኔት መቋረጥ በቢልየን ለሚቆጠር ገቢ መታጣት ሰበብ ሆኗል። በጥራት አገልግሎት ከመስጠጥ ይልቅ

Read More

የሞባይል ቀፎ ሳያስመዘግቡ አገልግሎት የሚገኝበት ዘመን ማክተሙን ኢትዮ ቴሌኮም አስታወቀ

Apr 4, 2016 1

(ዋዜማ)-የኢትዮዽያ መንግስት የስልክ ቀፎዎችን የማስመዝገብ ግዴታ በድንበኞቹ ላይ ለመጣል ተዘጋጅቷል። በቫይበርና(Viber) ዋትስ አፕ(WhatsApp) አገልግሎቶች ላይም የተለየ ክፍያ ለማድረግ መታቀዱን አስታውቋል። በአፋኝነቱ የሚታወቀው መንግስት ወደዚህ አይነቱ እርምጃ የመራኝ “የሞባይል ስልክ ቀፎ ስርቆት” መባባሱ ነው የሚል

Read More

ስለኢትዮ ቴሌኮም “የአገልግሎት ጥራት ሽልማት” ሸላሚዎቹ ምን ይላሉ?

Oct 30, 2015 0

በሚሰጠው አገልግሎት መቆራረጥ ፤ በኔትወርክ ችግር እና በብልሹ  አሰራር ደንበኞቹን በማስመረር የሚታወቀው ኢትዮ ቴሌኮም ወይም  ቴሌ ዓለም አቀፍ የጥራት ሽልማት አሸነፍኩ እያለ ነው። ይህንንም የድል ዜናውን በድርጅቱ ድረ ገጽ ላይ በተብረቅራቂዋ የሽልማት ምስል አስጊጦ

Read More
Tweets by @Wazemaradio