Tag: Eritrea

ኤርትራ፣ ኢትዮዽያና ጅቡቲ በየመን ቀውስ ዙሪያ ተፋጠዋል

የኤርትራ የሳዑዲን ፀረ-ሁቲ ወታደራዊ ጥምረት ለመደገፍ ዳር ዳር ማለት ኢትዮዽያንና ጅቡቲን አስደንግጧል። የየመን ቀውስ በአፍሪቃ ቀንድ ሀገሮች ዙሪያ እንደተፈራውና እንደተጠበቀው መፋጠጥ አስከትሏል። ኤርትራ በሳዑዲ ከሚመራው ጥምር ሀይል ጎን ለመሰለፍ መንታ…

የጅቡቲና ኤርትራ አዲስ ውዝግብ

የጅቡቲው ፕሬዝዳንት እስማኤል ኦማር ጊሌህ ስሞኑን ለመንግስታቱ ድርጅት ባቀረቡት አቤቱታ ከኤርትራ ጋር የገቡበት የድንበር ውዝግብ ሊፈታ ባለመቻሉ አለማቀፉ ማህበረሰብ ጣልቃ እንዲገብ ተማፅነዋል። የኤርትራ ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በስልጣን እስካሉ ድረስ አካባቢው…

ኤርትራ ከፕሬዝዳንት ኢሳያስ በኋላ!

በኤርትራ ከፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በኋላ ሊኖር ስለሚችለው የፖለቲካ ሁኔታ መናገር ለአብዛኞቹ ኤርትራውያንም ሆነ ለውጪ ታዛቢ ቀላል ጉዳይ አይደለም። ፕሬዝዳንቱ 70ኛ የልደት በዓላቸውን ለማክበር እየተሰናዱ ነው። የጤንነታቸው ሁኔታ በሀኪም እጅ ያለ…

የሞላ አስገዶም የመጨረሻ ሰዓታት በኤርትራ

የትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ሊቀምንበር ሞላ አስገዶም ከኢትዮዽያ መንግስት ጋር ግንኙነት እንደነበረው ተናግሯል፣ በተግባርም አረጋግጧል። ግንኙነቱ አንድ አመት ይሁን ሰሞነኛ የተምታቱ አስተያየቶች እየተሰጡ ነው። ሞላ አስገዶም በኤርትራ ያሉ ተቃዋሚዎችን “እንዳያገግሙ…

በሞላ አስገዶምና ወታደሮቹ ኩብለላ የሱዳን ሚና ምን ነበረ?

ሱዳን የኤርትራ ወዳጅ ሀገር ናት፣ ከኢትዮዽያ ጋር ያላት ግንኙነትም ጥሩ የሚባል ነው። ከኤርትራ ወታደሮች ተዋግቶና አምልጦ ወደ ድንበሯ የገባውን የሞላ አስገዶምን የትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ቡድን ያለምንም ማንገራገር ወደ ኢትዮዽያ…

ኤርትራና አሜሪካ፡ ፍቅር እንደገና?

ከኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ማግስት ሆድና ጀርባ የሆኑት አሜሪካና ኤርትራ በተለያየ መንገድ ግንኙነታቸውን ለማሻሻል ፍላጎት እንዳላቸው ፍንጮች መታየት ጀምረዋል። ኤርትራ በሶስተኛ ወገን በኩል ፍለጎቷን ብትገልፅም አሜሪካ በጉዳዩ ላይ ጥንቃቄ የተሞላበት አቋም…

የአስመራ ሰዎች በአዲስ አበባ

ኢህአዴግ-መራሹ መንግስት ከአምስት ዓመት በፊት ባወጣው ደንብ በወረራው ወቅት የተባረሩ ኤርትራዊያን እንደገና በኢትዮጵያ ቋሚ የመኖሪያ ፍቃድ እንዲያገኙ፣ የቀድሞ ንብረታቸው ከፈለጉም ኢትዮጵያዊ ዜግነታቸው እንዲመለስላቸው ብሎም ከሀገሬው ሰው እኩል ንብረት ማፍራት እንዲችሉ…

“ጦርነቱ”

የአርበኞች ግንቦት 7 አማፅያን በኢትዮዽያ መንግስት ላይ ጥቃት መጀመራቸውን    አስታውቀዋል። መንግስት ጣቱን ወደ ኤርትራ ቀስሯል። ፍጥጫው ክፍለ አህጉራዊ ቀውሱን  ሊያባብሰው ይችላል የሚለው ስጋት ከፍተኛ ነው። ይህን የሶስትዮሽ ፍጥጫ  ተመልክተነዋል።ያድምጡት…

ወደብ አልባ መሆን ስንት እያስከፈለን ነው? (ሪፖርት ክፍል ሁለት)

በኢትዮጵያ በስልጣን ላይ ያለው መንግስት የፖለቲካ ኪሳራውን በመፍራት ይመስላል ሀገሪቱ ወደብ አልባ በመሆኗ በአጠቃላይ እየደረሰ ስላለው ብርቱ ኢኮኖሚያዊይና ማህበራዊ ቀውስ ይፋ ማድረግ የማይደፍረው። አሁን አሁን ግን ጉዳዩ የሚመለከታቸው የመንግስት ባለስልጣናት፣…