Tag: EPRDF

የህዝብ እና የቤቶች ቆጠራ ኮሚሽን አባላት ሹመት በኢህአዴግ ፓርላማ ፊት ተቃውሞ ገጠመው

ዋዜማ ራዲዮ- መቶ በመቶ በገዢው ፓርቲ እና በአጋሮቹ የተሞላው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለዛሬ ከቀረቦለት አጀንዳዎች ውስጥ በአንድ ተቃውሞ እና በአንድ ድምፀ ተአቅቦ አስተናግዷል። አጀንዳው በሀገሪቱ በየ10 ዓመት ልዩነት የሚካሄደውን…

የኢህአዴግ “ጥላ” የምርምርና ጥናት ተቋማት

በተለምዶ “ቲንክ-ታንክ” ተብለው የሚታወቁትትን የፖሊሲ ጥናትና ምርምር ማዕከላት በሀገራችን መስርቶ በመምራት የህወሃቱ ሰው አቶንዋይ ገብረአብ ቀዳሚ ናቸው፡፡ ምንም እንኳ ኢትዮጵያ አንጋፋና ስመ-ጥር የፖሊሲ ጥናትና ምርምር ማዕከላት ባይኖሯትም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ…

የኦሮሚያው ህዝባዊ አመፅ: ወደፊትና ወደኋላ (ክፍል አንድ)

(ዋዜማ ራዲዮ) በኦሮሚያ ክልል የተቀሰቀሰው ህዝባዊ ተቃውሞ ገዢው ፓርቲ በቅርብ አመታት ከገጠሙት ፈተናዎች ትልቁን ቦታ ይይዛል። ተቃውሞው “ያልተደራጀና ግብታዊ” መሆኑ ጠቃሚ ነበር የሚሉ ወገኖች የመኖራቸውን ያህል ሌሎች ደግሞ “ተቃውሞው በወጉ…

የሀይለማርያም ዲስኩር ከአንገት ወይስ ከአንጀት?

ኢህአዴግ አለብኝ የሚለው የአስተዳደር ብልሹነት ችግር ሀገር ለመምራት የሚያስችል ቁመና እንደሌለው ጠቋሚ ነው፡፡ (ዋዜማ ራዲዮ)- ሰሞኑን መንግስት በሀገር ዓቀፍ ደረጃ ያሉትን የኪራይ ሰብሳቢነት እና የመልካም አስተዳደር ተግዳሮቶችን ለማወቅ ያለመ ሦስት…

ድምጽ አልባው ፓርላማ

የሁሉም ህገመንግስታዊ ተቋማት ቁንጮ የሆነው የኢትዮጵያ የህግ አውጭው ምክር ቤት የተቋማዊ ድክመት ተምሳሌት እንደሆነ ለአምስተኛ ዙር የስልጣን ዘመን ደርሷል፡፡ ህግ አውጭው ምክር ቤት ሆን ተብሎ በአሳፋሪ ደረጃ ላይ እንዲገኝ ያደረጉት…

የመቐለ ሹክሹክታ

“አሁንም ቦንብና ዝናር የታጠቀ ዘፋኝ ነው ቲቪውን የሞላው፡፡ እራት እየተበላ መትረየስ የሚተኩስ ታጋይ ነው የሚታየው፡፡ በአውዳመት የባሩድ ሽታ ነው ከቴሌቪዥኑ የሚወጣው፡፡……..የቀድሞው የአዲሳባ ከንቲባ አቶ ኩማ ደመቅሳ በጀርመንና አካባቢዋ ብዙዉን ጊዜያቸውን…

የዶ/ር አርከበ “ጥላ” ና የጠ/ሚ/ር ሀይለማርያም ዛቻ

ጠ/ሚ/ር ሀይለማርያም ዳሳለኝ ፓርቲያቸው በጠባብነት ላይ እንደሚዘምት አፅንኦት ሰጥተው ተናግረዋል። የጠ/ሚ/ሩ ዛቻ በዋነኝነት ያነጣጠረው በራሳቸው ፓርቲ ባለስልጣናት ላይ ነው። ዛቻውና ወቀሳው ኢህአዴግ በቅርቡ ለሚጀምረው የኢንደስትሪ ማስፋፋት ዘመቻ የሚገጥመውን እንቅፋት ታሳቢ…

ዴሞክራሲያዊ ባልሆነው ኢህአዴግ ውስጥ መተካካት ምን ሊረባ ?

ኢህአዴግ ውስጠ ዴሞክራሲ የማያውቀው ግለሰብ አምላኪነት ተፀናውቶት የቆየ ፓርቲ ነው። አካሂደዋለሁ ያለው መተካካትም አልሰመረም። መተካካቱ ቢሳካስ ድርጅቱን ወደ ተሻለ መንገድ ይመልሰዋልን? ብቃትን መሰረት ያደረገ ሹመት እንዲሁም መሬት አርግድ የሆነ መሪ…

የመተካካቱ ቅርቃር

ገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ በዚህ አመት አገባድደዋለሁ ያለው የአመራር መተካካት ቅርቃር ውስጥ ገብቷል። ከጅምሩ መተካካት የሚለው ሀሳብ ለረጅም ጊዜ በስልጣን መቆየት ከሚያስከትለው ወቀሳ ለመዳን የተዘየደ እንጂ ከልብ የታሰበበት አልነበረም ይላሉ ተወያዮቻችን።…