Arkebe Equbay - Ethiopia

ጠ/ሚ/ር ሀይለማርያም ዳሳለኝ ፓርቲያቸው በጠባብነት ላይ እንደሚዘምት አፅንኦት ሰጥተው ተናግረዋል።

የጠ/ሚ/ሩ ዛቻ በዋነኝነት ያነጣጠረው በራሳቸው ፓርቲ ባለስልጣናት ላይ ነው። ዛቻውና ወቀሳው ኢህአዴግ በቅርቡ ለሚጀምረው የኢንደስትሪ ማስፋፋት ዘመቻ የሚገጥመውን እንቅፋት ታሳቢ ያደረገ ነው ይላሉ ተወያዮቻችን። ዶ/ር አርከበ ደግሞ ከኢንደስትሪው ማስፋፋት ዕቅድ ጀርባ የፖሊሲ ማመንጨቱ ስራ ላይ እጃቸው መኖሩን የሚያሳዩ ምልክቶች አሉ። የዶ/ር አርከበ “ጥላ” የሟቹን ጠ/ሚ/ር መለስ ዜናዊ ፓሊሲ የማመንጨት ሀላፊነት ለመውሰድ ጅማሮ ነውን?  እስቲ አድምጡና የናንተን ሀሳብ ንገሩን