በአማራ ክልል አመፅ ብአዴን እጁ አለበት?
ዋዜማ ራዲዮ- በአማራ ብሔር ክልላዊ መንግሥት ውስጥ በተነሣው ተቃውሞ ምክንያት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከፖለቲካውሣኔዎች ውጪ መሆናቸውና ሥልጣናቸው ወደ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ደመቀ መኮንን መተላለፉ በሰፊው እየተወራ ነው፡፡ ይህን…
ዋዜማ ራዲዮ- በአማራ ብሔር ክልላዊ መንግሥት ውስጥ በተነሣው ተቃውሞ ምክንያት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከፖለቲካውሣኔዎች ውጪ መሆናቸውና ሥልጣናቸው ወደ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ደመቀ መኮንን መተላለፉ በሰፊው እየተወራ ነው፡፡ ይህን…
ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ በተከታታይ ወራት የተነሳውን ሀዝባዊ ተቃውሞ ተከትሎ “ሀገር ዓቀፍ ፖለቲካዊ ድርድር ሊደረግ ታስቧል” የሚል ጭምጭምታ መሰማት ከጀመረ ስነባበተ፡፡ በአሜሪካ መንግስት አጋፋሪነት የአፍሪቃና የአውሮፓ ሀገራት የተካተቱበት አንድ ቡድን በቅንጅት…
ዋዜማ ራዲዮ- ከሰሞኑ የቀድሞው የህወሀት ታጋይና የአየር ሀይል አዛዥ ሜጀር ጀነራል አበበ ተክለሀይማኖት ገዢው ፓርቲ “ደርግ ሆኗል”፣ “የፖለቲካ ምህዳሩ ጠቧል”፣ “ሙስና ህዝቡን አስመርሯል” የሚሉና ሌሎች ብርቱ ትችቶችን ይዘው ወደ…
ዋዜማ ራዲዮ- መቶ በመቶ በገዢው ፓርቲ እና በአጋሮቹ የተሞላው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለዛሬ ከቀረቦለት አጀንዳዎች ውስጥ በአንድ ተቃውሞ እና በአንድ ድምፀ ተአቅቦ አስተናግዷል። አጀንዳው በሀገሪቱ በየ10 ዓመት ልዩነት የሚካሄደውን…
በተለምዶ “ቲንክ-ታንክ” ተብለው የሚታወቁትትን የፖሊሲ ጥናትና ምርምር ማዕከላት በሀገራችን መስርቶ በመምራት የህወሃቱ ሰው አቶንዋይ ገብረአብ ቀዳሚ ናቸው፡፡ ምንም እንኳ ኢትዮጵያ አንጋፋና ስመ-ጥር የፖሊሲ ጥናትና ምርምር ማዕከላት ባይኖሯትም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ…
(ዋዜማ ራዲዮ)–ገዥው ድርጅት ኢህአዴግም ሆነ የሚመራው መንግስት ከጊዜ ወደ ጊዜ ቀውስ ውስጥ እየገባ ነው፡፡ በተለይ መቶ በመቶ አሸነፍኩ ባለበ በጥቂት ወራት ውስጥ በመጠነ-ሰፊ ችግሮች ተወጥሮ ከርሟል፡፡ መጠነ-ሰፊ ድርቅ፣ ህዝባዊ አመፅ፣…
(ዋዜማ ራዲዮ) በኦሮሚያ ክልል የተቀሰቀሰው ህዝባዊ ተቃውሞ ገዢው ፓርቲ በቅርብ አመታት ከገጠሙት ፈተናዎች ትልቁን ቦታ ይይዛል። ተቃውሞው “ያልተደራጀና ግብታዊ” መሆኑ ጠቃሚ ነበር የሚሉ ወገኖች የመኖራቸውን ያህል ሌሎች ደግሞ “ተቃውሞው በወጉ…
ኢህአዴግ አለብኝ የሚለው የአስተዳደር ብልሹነት ችግር ሀገር ለመምራት የሚያስችል ቁመና እንደሌለው ጠቋሚ ነው፡፡ (ዋዜማ ራዲዮ)- ሰሞኑን መንግስት በሀገር ዓቀፍ ደረጃ ያሉትን የኪራይ ሰብሳቢነት እና የመልካም አስተዳደር ተግዳሮቶችን ለማወቅ ያለመ ሦስት…
የሁሉም ህገመንግስታዊ ተቋማት ቁንጮ የሆነው የኢትዮጵያ የህግ አውጭው ምክር ቤት የተቋማዊ ድክመት ተምሳሌት እንደሆነ ለአምስተኛ ዙር የስልጣን ዘመን ደርሷል፡፡ ህግ አውጭው ምክር ቤት ሆን ተብሎ በአሳፋሪ ደረጃ ላይ እንዲገኝ ያደረጉት…
“አሁንም ቦንብና ዝናር የታጠቀ ዘፋኝ ነው ቲቪውን የሞላው፡፡ እራት እየተበላ መትረየስ የሚተኩስ ታጋይ ነው የሚታየው፡፡ በአውዳመት የባሩድ ሽታ ነው ከቴሌቪዥኑ የሚወጣው፡፡……..የቀድሞው የአዲሳባ ከንቲባ አቶ ኩማ ደመቅሳ በጀርመንና አካባቢዋ ብዙዉን ጊዜያቸውን…