Tag: EPRDF

አዲሱ ካቢኔ የሚዋቀርበት ቀን ላልተወሰነ ጊዜ ተራዘመ

ዋዜማ ራዲዮ- በነገው ዕለት (ሀሙስ) ይደረጋል ተብሎ ይጠበቅ የነበረው የተወካዮች ምክር ቤት ስብሰባና የጠቅላይ ሚኒስትሩ አዲሱ ካቢኔ ይፋ የሚደረግበት ቀን ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙ ታወቀ፡፡ ይህ እንዲሆን የተደረገው ክልላዊ ምክር ቤቶች…

ቴድሮስ አድኃኖም እና ጌታቸው ረዳ በኃይለማርያም አዲሱ ካቢኔ ላይካተቱ ይችላሉ

ዋዜማ ራዲዮ- ሀገሪቱ ውስጥ የተነሳበትን ተቃውሞ በሀይል ለማኮላሸት የወሰነው ኢህአዴግ እየወሰደ ካለው መጠነ ሰፊ የአፈና እርምጃ በተጨማሪ የካቢኔ አባላት ሹም ሽር ለማድረግ ተሰናድቷል። የድርጅት አባል ያልሆኑ አዳዲስ ሚኒስትሮችን ጭምር ወደ…

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ህዝባዊ አመፁን ያቆመዋል?

ዋዜማ ራዲዮ- ቅዳሜ ዕለት የኢህአዴግ-መራሹ መንግስት ካቢኔ ተሰብስቦ በመላ ሀገሪቱ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አውጇል፡፡ በሃያ አምስት ዓመታት ውስጥ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሲታወጅ ያሁኑ የመጀመሪያ መሆኑ ነው፡፡ በተለይ አዋጁ ጸንቶ የሚቆየው…

ካናዳ ለኦሮሚያ ምክትል ርእሰ መስተዳደር ቪዛ ከለከለች

ዋዜማ ራዲዮ- የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ምክትል ርዕሰ መስተዳደርና የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ የሆኑት አቶ እሸቱ ደሴ በቅርቡ ወደ ካናዳ ለመጓዝ የቪዛ ጥያቄ አቅርበው ክልከላ ተደርጎባቸዋል፡፡ ጉዟቸው ታልሞ…

[በነገራችን ላይ] የዐማራ ብሄረተኝነት ማገንገን፣ የኦሮሞ አመፅ አዲስ ልኬት፣ የተጋሩ ግርታና ዝምታ፣ የገዥው ፓርቲ ባዶ ተስፋ

ዋዜማ ራዲዮ- የዐማራ ብሄረተኝነት ለጋ የፖለቲካ ትርክት ሆኖ የኢትዮጵያን የፖለቲካ መድረክ ተቀላቅሏል። በእርግጥ እንዳሁኑ ሰፊ ህዝብ የተሳተፈባቸው ባይሆኑም ባለፉት ሀያ አምስት አመታት የዐማራ ብሄረተኝነት አጀንዳን ያነሱ ነበሩ። በሌሎች እንደጠላት የሚፈረጀው…

አቶ በረከት ስምኦን ለዓመታት የኖሩበትን ቤት አስረከቡ

ዋዜማ ራዲዮ- የኢህአዴግ “ራስ” እንደሆኑ የሚታሰቡት ነባር ታጋይና አመራር አቶ በረከት ስምኦን ለአመታት ይኖሩበት የነበረው ቤት ከሰሞኑ ለህጋዊ ባለቤቱ እንዲመልሱ ሆነዋል፡፡ የቤቱ ባለቤት የዛሬ 16 ዓመት ገደማ ቤቱ አላግባብ የተወረሰባቸው…

ኢህአዴግ በእርግጥ መለወጥ ይቻለዋልን?

ዋዜማ ራዲዮ-ኢህአዴግህዝባዊ አመጽ ከተነሳበት ወዲህ ራሱን ጥፋተኛ በማድረግ እና የተስፋ ቃል በመስጠት ተጠምዶ ከርሟል፡፡ በቅርቡ የገዥው ግንባር ነባር አመራሮች ከኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ጋር ባደረጉት ውይይት የሚሰራ፣ ብቃት ያለው ሰው ከየትም ይምጣ…

ግዙፉ የመለስ ዜናዊ አካዳሚ ግንባታ ተጀመረ፡፡

ከትናንት ጀምሮ በአካባቢው የሚገኙ ይዞታዎች በጥድፊያ እየፈረሱ ነው፡፡ ግንባታው ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ይፈጃል ዋዜማ ራዲዮ- በቦሌ ክፍለ ከተማ በተለምዶ 24 በሚባለው ሰፈር ከመገናኛ ወደ ኢምፔሪያል የሚወስደውን ቀለበት መንገድ ታኮ…

አሜሪካ በኢትዮጵያ አዲስ አምባሳደር ለመመደብ ዝግጁ አይደለችም

በኢህአዴግ ግትር አቋም አሜሪካ ደስተኛ አይደለችም ዋዜማ ራዲዮ-የስራ ዘመናቸውን አጠናቅቀው ከትናንት ወዲያ በኦፊሴል በተሰናበቱት የአሜሪካ አምባሳደር ምትክ ለኢትዮጵያ የሚሾም ዲፕሎማት ገና በዕጩነት እንኳ እንዳልቀረበ ምንጮች ገለፁ። ላለፉት ሶስት ዓመታት በኢትዮጵያ…