Tag: EPRDF

የአማራ የፖለቲካ ሃይሎች ግንባር ፈጠሩ

“አንድ አማራ” የሚል ድርጅትም አቋቁመዋል ዋዜማ ራዲዮ- ከዚህ ቀደምበተበታተነ መልኩ የሚካሄደውን ትግል በማቀናጀት በስልጣን ላይ ያለውን መንግስት ለመቀየርም ያለመ “አንድ አማራ” በሚል በአዲስ አደረጃጀት መጥተዋል። የአማራ ዘውጌ ፖለቲከኞችን ወደ አንድ…

ኢህአዴግ ስንቴ ይክደናል?

ዋዜማ ራዲዮ- ገዥው ግንባር ኢህአዴግ አስገዳጅ የፖለቲካ ቀውስ ሲገጥመው ድርድርና የፖለቲካ ማሻሻያ አደርጋለሁ፣ ከሰማይ በታች የማልደራደርበት ጉዳይ አይኖርም ሲል ይደመጣል። በተግባር ግን ግንባሩ በታሪኩ ቃሉን የመጠበቅም ሆነ ህዝብን የማክበር ድፍረት…

መንግስት በእስረኞች መፍታትና አለመፍታት ጉዳይ መግባባት ተስኖታል

ዋዜማ ራዲዮ- ገዥው ፓርቲ የተወሰኑ እስረኞችን ለሀገራዊ መግባባት ስል እፈታለሁ ማለቱን ተከትሎ በደህንነት መስሪያ ቤቱና በፍትህ አካላት እንዲህም በፖለቲካ ድርጅቶቹ መካከል የከረረ አለመግባባት መከሰቱን ለጉዳዩ ቅርብ የሆኑ ምንጮች እየተናገሩ ነው።…

በነገራችን ላይ : ኢህአዴግ እነማንን ይፈታል?

ዋዜማ ራዲዮ- ገዥው ፓርቲ ለዓመታት ሲወገዝበት የነበረውን ተቀናቃኞቹንና ትችት የሰነዘሩበትን ለማሰቃየት የሚጠቀምበትን የማዕከላዊ እስር ቤት ዝግቶ ወደ ሙዚየምነት ለመለወጥ መዘጋጀቱን ይፋ አድርጓል። የፖለቲካ እስረኞችንም እፈታለሁ ሲል ቃል ገብቷል። በርካቶች የድርጅቱን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ከሥልጣን ሊነሱ ይችላሉ

የአቶ አባዱላ መልቀቂያ ጉዳይ እልባት እንዳላገኘ እየተነገረ ነው የኮምኒኬሽን ሚንስትሩ ዶር ነገሪ ሌንጮ ስንብት አይቀሬ ነው የሥራ አስፈጻሚው ስብሰባ በዚህ ሳምንት ይጠናቀቃል ዋዜማ ራዲዮ– ለመንግሥት ቅርብ የሆኑ የመረጃ ምንጭ ላለፉት…

ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ ከስልጣን አልተነሳሁም እያሉ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- ባለፉት ቀናት ከኮምኒኬሽን ጉዳዮች ሚንስትርነት ሀላፊነታቸው መነሳታቸው በስፋት ሲነገር ቢቆይም ሚንስትሩ ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ አሁንም በስራ ገበታቸው ላይ መሆናቸውን አዲስ አበባ የሚገኙ ሪፖርተሮቻችን አረጋግጠዋል። በዛሬው እለት ሚንስትሩ እንግዳ…

ኢሕአዴግ ወደነበረበት የሚመለስበት እድል ያከተመ ይመስላል

ዋዜማ ራዲዮ- ገዥው ፓርቲ ኢህአዴግ ውስጥ ውስጡን ሲብላላ የከረመው የአባል ድርጅቶቹ ሽኩቻ አደባባይ ከወጣ ሳምንታት ተቆጠሩ። ገዥው ፓርቲም ልዩነት መከሰቱን አልሸሸገም፣ የስራ አስፈፃሚው ስብሰባ ገና ግማሽ መንገድ ሳይጓዝ መግለጫ አውጥቶ…

ኢህአዴግ በሀገሪቱ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ውሳኔ ያሳልፋል

ዋዜማ ራዲዮ-የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በመጪዎቹ ቀናት “ወሳኝ” የተባለለትን ውሳኔ ያሳልፋል። ስራ አስፈፃሚው ያለፉትን ቀናት በስብሰባ ያሳለፈ ሲሆን በመጪዎቹ ቀናት አዳዲስ ውሳኔዎችን ያሳልፋል ተብሎ ይጠበቃል። በዚህ ስብሰባ የሀገሪቱን የወደፊት አቅጣጫ የሚቀይር…

ከድርድሩ ጀርባ

ዋዜማ ራዲዮ-ሀገሪቱ በተቃውሞ ገዥው ፓርቲ ደግሞ በውስጣዊ ሽኩቻ ተወጥሯል። ግን ደግሞ ከተወሰኑ ተቃዋሚዎችና ራሱ ከፈጠራቸው “ተቃዋሚ መሰል” ፓርቲዎች ጋር ድርድር ማድረግ መጀመሩንና አንዳንድ ውጤቶችም አግኝቻለሁ ማለቱ ይታወሳል። ገዥው ፓርቲ ለምን…