Tag: EPRDF

ደብረማርቆስ በተቃውሞ ስትታመስ ውላለች፣ ንብረት ወድሟል

ዋዜማ ራዲዮ- የምስራቅ ጎጃም ዞን መቀመጫ በሆነችው የደብረ ማርቆስ ከተማ ሐምሌ 4 ቀን በተቀሰቀሰ ታቀውሞ በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱና ከተማዋ እስከምሽት ድረስ  ተኩስ ሲሰማባት መዋሏን ዋዜማ ከከተማዋ ነዋሪዎችና አመራሮች ለማረጋገጥ…

ሕወሐት በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አመራር ላይ መግባባት አልቻለም

የትግራይ ክልል መገናኛ ብዙሀን ኤጀንሲ የአማርኛና የኦሮምኛ የቴሌቭዥን ስርጭት በቅርቡ ይጀምራል ዋዜማ ራዲዮ- የትግራይን ክልል የሚመራውና እስከቅርብ ጊዜ በሀገሪቱ የፖለቲካ አመራር የፈላጭ ቆራጭነት ሚና የነበረው ሕወሐት በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ…

ሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ አቅርበው ስልጣን ላይ ያሉ ሹመኞች ጉዳይ እየተጣራ ነው

ዋዜማ ራዲዮ-በሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ ከፍተኛ የመንግስት ስልጣን ይዘው የሚገኙ ግለሰቦችንና ሌሎች የክልልና የፌደራል መንግስት ሰራተኞችን የትምህርት ማስረጃዎች የማጣራት ስራ ተጀመረ። ብሄራዊ የመረጃና ደህንነት ኤጀንሲ (INSA) ከትምህርት ሚንስቴር ጋር እያደረገ ባለው…

አብይ ሲለካ.. የጠቅላይ ሚንስትር አብይ አንድ ወር !

[ዋዜማ ራዲዮ] አዲሱ ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ስልጣን ከተረከቡ አንድ ወር ሊደፍኑ ቀናት ይቀራሉ። መሪው ወደስልጣን የመጡበት ድባብ የተለየ ከመሆኑ ባሻገር በአስታራቂና አማላይ ንግግሮቻቸውም ቀላል የማይባል ደጋፊ አበጅተዋል። ዋዜማ ራዲዮ…

የአሜሪካ ኮንግረስ በኢትዮጵያ ላይ ጫና እንዲደረግ የሚጠይቀውን የውሳኔ ሃሳብ አፀደቀ

ዋዜማ ራዲዮ-በኢትዮጵያ በስፋት የሚታየውን የስብዓዊ መብት ጥሰትና ግድያ ተከትሎ የአሜሪካ ኮንግረስ HR128 የተባለውን የህግ ረቂቅ የውሳኔ ሀሳብ አፀደቀው። ኮንግረሱ ማክስኞ ባደረገው ስብሰባው ድምፅ መስጠት ሳያስፈልግ የውሳኔ ሀሳቡን አፅድቆታል። በውሳኔ ሀሳቡ…

አብይ፤ በቃል የቆሰለ በቃል ይድናል?

በመስፍን ነጋሽ (ዋዜማ ራዲዮ) በድጋሚ ለማስታወስ፤ ኢትዮጵያን በተመለከተ ለአዲሱ ጠ/ሚ የምነግረው አዲስ ምኞትም ሆነ አዲስ ጥያቄ የለኝም። ይህን ስንል ግን በአብይ አህመድ አሊ(3አ) እጅ የገባውን ሥልጣን ማጣጣሌ አይደለም። አብይ ከጠ/ሚ…

ዶ/ር አብይ አህመድ ከኃይለማርያም ደሳለኝ በምን ይለያሉ?

ዋዜማ ራዲዮ- ገዥው ግንባር መዋቅራዊና ፖለቲካዊ ለውጦችን ባያካሂድም የኦሕዴዱ ሊቀመንበር ዶክተር አብይ አሕመድ ወደ ጠቅላይ ሚንስትርነቱ መምጣታቸው በብዙ ወገኖች ዘንድ በተለይም በኦሮሞ ብሄር ተወላጆች ዘንድ የደስታ እና ተስፋ ስሜት ፈጥሯል፡፡ በርግጥ…