Tag: Egypt

የሕዳሴው ግድብ ነገ ኃይል ማመንጨት ይጀምራል

ዋዜማ ራዲዮ- ያለፉትን ሳምንታት የኃይል ማመንጫ ተርባይኖች የማምረት ብቃት ሙከራ የተደረገለትና የተሳካ ውጤት ያስገኘው የሕዳሴው ግድብ ነገ ዕሁድ የካቲት 13 ቀን 2014 ዓ.ም በይፋ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት እንደሚጀምር ዋዜማ ከምንጮቿ…

አሜሪካ ለሕዳሴው ግድብ አዲስ የስምምነት ሰነድ የማቅረብ ፍላጎት አላት

የአፍሪቃ ህብረት አደራዳሪ እንዲሆን በኢትዮጵያ በኩል ፍላጎት አለ ዋዜማ ራዲዮ- የሕዳሴው ግድብ ውዝግብ በተካረረበት በዚህ ወቅት ዩናይትድ ስቴትስ ሀገራቱን ለማስማማት አዲስ የስምምነት ስነድ ለማቅረብ ፍላጎት እንዳላት ዋዜማ ያገኘችው መረጃ ያመለክታል።…

የሕዳሴው ግድብ የተርባይኖች ቁጥር እንዲቀነስ ተወሰነ

ዋዜማ ራዲዮ- የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዲዛይን የተሰራው 16 የሀይል ማመንጫ ተርባይኖች እንዲኖሩት ታስቦ መሆኑ የሚታወስ ነው። እነዚህ 16 የሀይል ማመንጫ ተርባይኖች በተለያየ ጊዜ በተሰሩ የጥናት ማሻሻያዎች ከህዳሴው ግድብ የሚያመነጩት…

የዲፕሎማሲ ድጥ!

መንግስትን በሕዳሴው ግድብ ዙሪያ እንዲያማክር የተሰየመው 15 አባላት ያሉት የከፍተኛ ባለሙያዎች ቡድን እስከ ቅርብ ቀናት ድረስ ጠቅላይ ሚንስትሩን አግኝቶ ለማነጋገር አልቻለም ነበር ጠቅላይ ሚንስትር አብይ በብቸኝነት የሚመሩት የሀገሪቱ ዲፕሎማሲ ፈተና…

ግብፅ የኢትዮጵያን እጅ ጥምዘዛው እየሰመረላት ነው

ዋዜማ ራዲዮ- በዓባይ ወንዝ ሳቢያ አንዴ ሲከር ሌላ ጊዜ ሲለዝብ የነበረው የኢትዮጵያና የግብፅ ውዝግብ አሁን አዲስ መልክ ይዟል። በተለይ ያለፉትን ስድስት ወራት ግብፅ ያለ የሌለ አማራጮቿን ተጠቅማ ኢትዮጵያን ለማስገደድ ጥረት…

የግብፅ “የከበባ” ስትራቴጂና የደቡብ ሱዳን ወላዋይነት

ዋዜማ ራዲዮ- በግብፅና በኢትዮጵያ መካከል ያለው ግንኙነት መሻከሩን ተከትሎ  ውስጥ ውስጡን እየተጋተጉ ነው። ኢትዮጵያ ከሳዑዲ ለመወዳጀት መሞከሯ ያስደነገጣት ግብፅ በፊናዋ ከዩጋንዳና ከደቡብ ሱዳን ጋር ስምምነት አደርጋለሁ፣ ወታደራዊ ስፈር በደቡብ ሱዳን…

ግብፅ ከኢትዮዽያ ጎረቤቶች ጋር ወታደራዊ ምክክር እያደረገች ነው

ዋዜማ ራዲዮ-  ግብፅ በኢትዮዽያ ላይ ስጋት በመፍጠር ጫና ለማሳደር አዲስ ስትራቴጂ አውጥታ መንቀሳቀስ ከጀመረች ቢያንስ ስድስት ወራት ተቆጥረዋል። የግብፅ ስትራቴጂ በዋንኝነት በኢትዮዽያ ውስጣዊ ድክመት ላይ የተመሰረተና በስልጣን ላይ ያለውን ስርዓት…

የግብፅ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አዲስ ተልዕኮ ይዛ ከኢትዮዽያ ደጃፍ ቆማለች

(ዋዜማ ሬዲዮ)- ግብፅ የአባይ ውሀን በተመለከተ ያላትን ጥቅም ለማስጠበቅ ከምታደርገው ወታደራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጫና በተጨማሪ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን እንደ አማራጭ በመጠቀም የኢትዮዽያን ገዥዎች በአምልኮተ-ህግ ለመገደብ ሙከራ ስታደርግ ኖራለች። አሁን ያለውን የአባይ ውዝግብ…