Tag: Dr Birhanu Nega

ኢዜማ ከመንግስት ጋር ያለውን ግንኙነት በተመለከተ የግምገማ ጥናቱን ዛሬ ይፋ ያደርጋል

ዋዜማ- የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ብሔራዊ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በመጋቢት 02/2015 ዓ.ም. ባደረገው 2ኛ መደበኛ ጉባዔው ያቋቋመው ግብረ ኃይል ያዘጋጀውን  የጥናት ሰነድ ዛሬ ሚያዚያ 28/ 2015 ይፋ እንደሚያደርግ የዋዜማ…

በጌዴኦ ዞን ከሚገኙ ትምሕርት ቤቶች ውስጥ 98 በመቶ የሚሆኑት ለማስተማር ብቁ አይደሉም

ዋዜማ- በጌዴኦ ዞን 320 ትምሕርት ቤትዎች የሚገኙ ሲሆን የትምህርት ሚንስቴርን መመዘኛ አሟልተው ‘’ትምሕርት ቤት ‘’ለመባል የሚበቁት 13 ብቻ መሆናቸውን ዋዜማ ከዙኑ ትምሕርት መምሪያ ኃላፊ ሰምታለች፡፡ ከ80 በላይ የትምህርት ቤት የደረጃ…

በኢትዮጵያ በፀጥታና በድርቅ ምክንያት 5.2 ሚሊዮን ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጭ ናቸው

ዋዜማ ራዲዮ- በመላው ኢትዮጵያ በ2014 ዓ.ም የትምሀርት ዘመን በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች በተከሰተ የጸጥታ ችግር፣ድርቅና ተያያዥ ማህበራዊና ኢኮኖሚያው ጉዳዮች ምክንያት 5.2 ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጭ መሆናቸውን የትምህርት ሚንስቴር ገለጸ፡፡  የህዝብ ተወካዮች…

የኢትዮጵያ መንግስት ኤርትራን አርበኞች ግንቦት ሰባትን ኢሳትንና ኦ ኤም ኤንን የተመለከተ አዲስ ዕቅድ እያዘጋጀ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ መንግስት “የደህንነት አደጋ ደቅነውብኛል በሀገሪቱ ስላምና መረጋጋትን አናግተዋል” ያላቸውን ሀይሎች ለመፋለም እየተዘጋጀ መሆኑን በገዥው ፓርቲ ዙሪያ ላሉ ቁልፍ ሹማምንትና ለደህንነት አካላት ሹክ ብሏል። ኢህአዴግ በተለይ በአማራና ኦሮምያ…

አቶ ሌንጮ ለታና ፕሮፌሰር ብርሁኑ ነጋ ምን አቅደዋል?

  ዋዜማ ራዲዮ- አርበኞች ግንቦት ሰባትና የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር በሀገሪቱ የስርዓት ለውጥ እንዲኖር ስምምነት ማድረጋቸውንና በጋራ ለመስራት መሰማማታቸውን በተሸኘው ሳምንት አስታወቀዋል። በሁለቱ ድርጅቶች መካከል ስምምነት መደረጉ በሀገሪቱ ለሚደረገው የዴሞክራሲ ስርዓት…

የዶ/ር ብርሀኑ ቀይ መስመር

(ዋዜማ ራዲዮ)-በብዙዎች በአንደበተ ርትዑነታቸው የሚተወቁት ዶ/ር ብርሀኑ ነጋ ከምርጫ 97 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ “የብዙዎችን ቀልብ የገዛ” ንግግር አድርገዋል። በኢትዮዽያ ፖለቲካና በድርጅታቸው አርበኞች ግንቦት ሰባት ዙሪያ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተዋል። በአሜሪካን ሀገር…