የዲላ ዩንቨርሲቲ ፕሬዝዳንት በዜጎች ላይ የሚደረሰውን መፈናቀል በመቃወም ስራ ለቀቁ
ዋዜማ ራዲዮ- የዲላ ዮኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ቃልኪዳን ነጋሽ በትምሕርት ስርዓቱ ውስጥ በሚንፀባረቀው ብሄርን መሰረት ያደረገ ማጥላላትና በዜጎች ላይ የሚደረሰውን መፈናቀል በመቃወም ስራቸውን በፈቃዳቸው መልቀቃቸውን አስታወቁ። በተለያዩ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመምህርነትና…