Tag: DBE

ልማት ባንክ ከቀውስ አገግሜያለሁ አለ ፤ ያልተመለሰ የብድር ምጣኔውን በግማሽ ዝቅ አድርጌያለሁ ብሏል

ዋዜማ – ለበርካታ አመታት ባልተመለሰ ብድር ምጣኔ መናር ብሎም በብልሹ አሰራር በቀውስ ውስጥ የከረመው የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከረጅም ጊዜ በኋላ ባልተመለሰ ብድር ምጣኔ ከፍተኛ የሚባል መሻሻልን ማስመዝገቡን ለዋዜማ ተናግሯል። የባንኩ…

ልማት ባንክ አዲስ ያዘጋጀውን የመዋቅር ማሻሻያ መተግበር አልቻለም

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በዓመቱ መጀመሪያ እተገብረዋለሁ ያለውን ተግባራዊ ማድረግ አልቻለም፣ በዚህም ሳቢያ የባንኩ ሰራተኛች ቅሬታ ማሰማት መጀመራቸውን ዋዜማ ሰምታለች። ባንኩ ተግባራዊ ሊያደርግ ያስጠናው አዲስ መዋቅር ከዚህ ቀደም በነበረው…

ከበርካታ ዓመታት ኪሳራና ብልሹ አሰራር አገግሞ የነበረው ልማት ባንክ አዲስ ፈተና ገጥሞታል

በስድስት ወራት ውስጥ ያገኘው ትርፍ የእቅዱን 3.4 በመቶ ሲሆን ተጨማሪ 100 ሚሊየን ብርም የተበላሸ ብድር ውስጥ ገብቷል ዋዜማ ራዲዮ- ከበርካታ ዓመታት ብልሹ አሰራርና የኪሳራ ጉዞ ተላቆ  ባለፈው አመት ከፍተኛ የተባለውን…

ባንኮች የደንበኞቻቸውን ማንነት በጥልቀት የሚመዘግብ አዲስ መታወቂያ እንዲያዘጋጁ ታዘዙ

ዋዜማ ራዲዮ- በፋይናንስ ዘርፍ ያለውን ውንብድና ለመቆጣጠር፣ የህገወጥ ገንዘብ ፍሰትን ለመከታተል እንዲሁም በተለያዩ የሽፋን ስሞችና የተጭበረበሩ ሰነዶች የሚደረገውን የገንዘብ ዝውውር ለማስቀረት ባንኮች አዲስ የባንክ መለያ መታወቂያ እንዲያዘጋጁ መታዘዛቸውን ዋዜማ ራዲዮ…

ልማት ባንክ ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ተበድሮ ያልከፈለውን ሌላ የቱርክ ኩባንያን ተረክቦ ማስተዳደር ጀመረ

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከአንድ ቢሊየን ብር በላይ ተበድሮ ብድሩን በአግባቡ መክፈል ያልቻለው በቱርካውያን ባለቤትነት የተመሰረተውን ኢቱር ቴክስታይል ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበርን ተረክቦ ማስተዳደር ጀመረ። ዋዜማ ራዲዮ እንዳረጋገጠችው የኢትዮጵያ…

የኢትዮጵያ የልማት ባንክ ቦታ ተከራይተው ለሚሰሩ አምራቾች የካፒታል እቃዎች ኪራይ አገልግሎት አቆመ

እስካሁን ስምንት ቢሊየን ብር ወጪ አድርጓል  ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የመስሪያ ቦታ ተከራይተው ለሚሰሩ አምራቾች በሊዝ ፋይናንስ አሰራር የማሽን ብድር ወይንም የኪራይ  አገልግሎቱን ለማቆም መወሰኑን ዋዜማ ራዲዮ ከባንኩ ምንጮቿ…

የካፒታል ገበያ ውስጥ የሚሳተፉ ባንኮች የልማት ባንክን ቦንድ ቅድሚ ሰጥተው እንዲገዙ የሚያስገድድ ህግ ለመንግስት ቀረበ

አዲሱ መመሪያ ትችት ሲበዛበት የነበረውንና እንዲቀር የተወሰነውን የ27 በመቶ ቦንድ አሰራርን በእጅ አዙር የመተግበር ያህል ነው ተብሏል። ዋዜማ ራዲዮ- እየተቋቋመ ባለው የካፒታል ገበያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክን በልዩ ሁኔታ እንዲጠቅም የሚያስችል…

በልማት ባንክ ግዙፍ ሙስና ተሳትፈዋል የተባሉ በወንጀል እንዲጠየቁ ተለይተዋል፤ ከሁለት ዓመት በኋላም አልተከሰሱም

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ልማት ባንክን ለከፍተኛ ችግርና ኪሳራ የዳረጉት የቀድሞና የአሁን አመራሮች ላይ የወንጀል ክስ እንዲመሰረት የተዘጋጀው ሰነድ ከሁለት ዓመታት በኋላም አስታዋሽ አላገኘም። ለወንጀል ክስ የተዘጋጀው ሰነድ ሆን ተብሎ ተድበስብሶ…

የኢትዮጵያ ልማት ባንክን ለመታደግ 21 ቢሊየን ብር እንዲሰጠው ተወሰነ

ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ ዘመናዊ የፋይናንስ ዘርፍ ታሪክ ብዙም ተሰምተው የማያውቁ የአሰራር ግድፈቶች ሲታዩበት ፣ያበደረውን ገንዘብ በብዛት ማስመለስ ሲያቅተውና ኪሳራ ሲያስመዘግብ ለአመታት የቆየው የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፣ አሁን ላይ ከችግሩ እንዲወጣ…