Tag: Abiy Ahmed

ብልፅግና ፓርቲ በመጪው ቅዳሜ ግዙፍ የድጋፍ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ያካሂዳል

ዋዜማ ራዲዮ- ህወሀት ብቻ ሲቀር ሶስት የቀድሞው ኢህአዴግ አባል ፓርቲዎችና አጋሮች በጋራ የመሰረቱት ብልጽግና ፓርቲ በመጪው ቅዳሜ በሚሊኒየም አዳራሽ ግዙፍ የተባለ የድጋፍ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም እንደሚያካሂድ ዋዜማ ራዲዮ ሰምታለች። በቅዳሜው መርሀ…

በእነ ጌታቸው አሰፋ መዝገብ ላይ የተቆጠሩ ምስክሮችን አቃቤ ህግ ባለማቅረቡ ፍርድ ቤቱ ስረዛቸው

ዋዜማ ራዲዮ- የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ወንጀል ችሎት በእነ ጌታቸው አሰፋ መዝገገብ የተከሰሱ 25 ተከሳሾችን መዝገብ ዛሬ (ሐሙስ) ረፋድ ላይ ተመልክቷል፡፡ አቃቤ ህግ ክሴን ያስረዱልኛል ብሎ ካስቆጠራቸው…

ኢትዮጵያን ቋሚ ባለዕዳ የሚያደርገው የህዳሴ ግድብ ስምምነት ላይ መንግስት የመፈረም ፍላጎት እያሳየ ነው

ዋዜማ ራዲዮ የስምምነት ረቂቅ ሰነዱን አግኝታለች ዋዜማ ራዲዮ- በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የውሀ አሞላልና የድርቅ ማካካሻ ላይ የኢትዮጵያ : የሱዳንና የግብጽ የውጭና የውሀ ጉዳይ ሚኒስትሮች ከህግና የቴክኒክ ባለሙያዎቻቸው ጋር ባለፈው…

በ16 ቀናት ውስጥ የብር የምንዛሬ ተመን ከዶላር አንጻር በ3.4 በመቶ ተዳክሟል

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ መንግስት የሀገሪቱ መገበያያ ገንዘብ የሆነው ብርን ከተለያዩ ሀገራት ገንዘቦች በተለይም ከአሜሪካ ዶላር አንጻር ያለውን የምንዛሬ አቅምን በየእለቱ በፍጥነት እያዳከመ መሆኑን ዋዜማ ራዲዮ ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ምንጮቿ መረዳት…

“ምን ልታዘዝ” የቴሌቭዥን ድራማ ተቋረጠ

ዋዜማ ራዲዮ- በፋና ቴሌቭዥን ሲቀርብ የነበረውና በይዘቱ ፖለቲካዊ ሽሙጥ ላይ ያተኮረው ምን ልታዘዝ ሳምንታዊ ድራማ “በተደረገበት የተቀነባበረ ዘመቻ” ለመቋረጥ መገደዱን የድራማው አዘጋጆች ለዋዜማ ተናገሩ። ከድራማው ፀሃፊዎች አንዱ የሆነውና የፊልም ባለሙያ…

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ወታደራዊ ክንፍ ራሱን ከፖለቲካ አመራሩ አገለለ፣ መንግስትን በሀይል እፋለማለሁ ብሏል

ዋዜማ ራዲዮ -የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ወታደራዊ ክንፍ ከማናቸውም የኦነግ የፖለቲካ አመራሮች ጋር አብሮ እንደማይሰራ በማስታወቅ ከእንግዲህ በስልጣን ላይ ያለውን መንግስት በሀይል ለመፋለም መወሰኑን አስታውቋል። የወታደራዊ ክንፉ አመራሮች ለዋዜማ እንደገለፁት…

ድሕረ ኢሕአዴግ?

ገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግ በውስብስብ ፈተናዎች ውስጥ በመውደቅና በመነሳት መካክል መሆኑ ይታወቃል። ድርጅቱ ተስፋ የለውም የሚሉ አንዳሉ ሁሉ ድርጅቱ ወደ አዲስ ቅርፅና አደረጃጀት እያመራ ነው የሚሉም አሉ። የዋዜማው ቻላቸው ታደሰ ድርጅቱ…

የአብይ የፀጥታ ዘርፍ ማሻሻያና የባለስልጣቱ ግድያ

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ መንግሥት ለአንድ ዓመት ቸል ብሎት የቆየው የጸጥታ ችግር በቅርቡ በክልልና ፌደራል ደረጃ የ6 ሲቪልና ወታደራዊ ከፍተኛ ባለስልጣናትን ሕይወት ቀጥፏል፡፡ እስካሁን ቁጥራቸው ያልታወቁ የአማራ ክልል ፖሊስና ልዩ ሃይል አባላትም…

መንግስት ባገለገሉ ተሽከርካሪዎች ላይ ስለተጣለው ተጨማሪ ቀረጥ ማብራሪያ ሰጠ

ከመመሪያው በፊት የተገዙና በግዥ ሂደት ላይ የነበሩትን አይመለከትም ብሏል። ዋዜማ ራዲዮ- ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሀገር ውስጥ ሲገቡ እንዲቀር የተደረገው 30 በመቶ የእርጅና ግብር ቅነሳ መመርያው ከመውጣቱ በፊት ሀገር ውስጥ እንዲገቡ ትእዛዝ…