Month: April 2020

ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን መንግስት በመስቀል አደባባይና ጃንሜዳ እያከናወነ ያለው ተግባር መብቴን ጥሷል አለች

ቤተ ክርስቲያን መንግስትን ማብራሪያ ጠይቃለች መስቀል አደባባይ እየፈረሰ ነው ወይስ እየታደሰ? ባለሙያዎች ጥያቄ አላቸው ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ጥምቀትና የመስቀል ዳመራ የሚከበሩበት መስቀል አደባባይና ጃንሜዳ ላይ መንግስት…

ጠቅላይ ሚንስትሩ በምርጫ ዙሪያ ነገ ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ይወያያሉ

ዋዜማ ራዲዮ- ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ በነገው ዕለት (ረቡዕ )ከተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች ጋራ ይወያያሉ። የኮሮና ወረርሽኝ በቀጣዩ ምርጫ ዝግጅትና አፈጻጸም ላይ ባስከተለው ጫናና በመፍትሔዎቹ ዙሪያ እንደሚነጋገሩ ዋዜማ አረጋግጣለች። ውይይቱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ…

የኮሮና ወረርሽኝ እየፈጠረ ባለው የኢኮኖሚ ቀውስ ሰራተኞች ከስራቸው እንዳይባረሩ መንግስት መርሀግብር እያዘጋጀ ነው

 አይ ኤም ኤፍ ለኢትዮጵያ 400 ሚሊየን ዶላር ድጎማ (Grant) ይሰጣል ተብሎም ይጠበቃል ዋዜማ ራዲዮ- መንግስት የኮሮና ወረርሽኝ እየፈጠረ ባለው የኢኮኖሚ ቀውስ ሰራተኞች ከስራቸው እንዳይባረሩ ይረዳል ያለውን መርሀ ግብር አዘጋጅቶ ወደተግባር…

በኢትዮጵያ 28 ሚሊየን ሰዎች በኮሮና ሊያዙ ይችላሉ – የመንግስት የአደጋ ዝግጁነት ሰነድ

ዋዜማ ራዲዮ- የኮሮና ቫይረስን ስርጭትና ጉዳት ለመገመት በመንግስት በተሰራ የአደጋ ዝግጁነት ቀመር በኢትዮጵያ 28 ሚሊየን ያህል ሰዎች በቫይረሱ ሊያዙ እንደሚችሉ ዋዜማ ያገኘችው ሰነድ ያመለክታል። የጤና ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት…