የኦሮሚያ ልዩ ጥቅሞች በአዲስ አበባ፣ አዲስ አበቤን ማን ይወክለዋል?

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በአዲስ አበባ ስለሚገቡት ጥቅሞች የሚያጠና ግብረ ሀይል እንደሚያቋቁም ገልጿል። ይህ እርምጃ በኦሮሚያ ተቃውሞ ባየለበት ጊዜ መምጣቱ ተቃውሞውን ለመብረድ እንደ ስትራቴጂ ተወስዶ ይሆናል የሚሉም አሉ። ኦሮሚያ ከአዲስ አበባ…

የአገር ሰው ጦማር: ኢህአዴግስ ቢሆን የት ይቀበራል?

(በሙሔ ሐዘን ጨርቆስ-በተለይ ለዋዜማ ራዲዮ ) እንዴት ናችሁልኝ? እኔ ደህና ነኝ፡፡ የመሐል አገር ሰው ምን ይሆናል ብላችሁ ነው? ምን ቢከፋ ጦሙን አያድር፡፡ ሙሉ ጦማሩን በድምፅ እንዲህ ተሰናድቷል፡አድምጡት መቼ ለታ መታወቂያ ላሳድስ…

የአሜሪካ የአርባ ምንጭ የሰው አልባ ጦር አውሮፕላን ጣቢያ ለምን ተዘጋ?

(ዋዜማ ራዲዮ) በአርባምንጭ ከተማ የነበረው የአሜሪካ ሰው አልባ የጦር አውሮፕላን (ድሮን) ጣቢያ መዘጋቱ ከሰሞኑ ተገልጿል። ምንም እንኳን ጣቢያው ከተዘጋ አራት ወራት ቢቆጠሩም መገናኛ ብዙሀን ዘንድ የደረሰው በዚህ ሰሞን ነው። ጉዳዩ…

የኦሮሚያ ልዩ መብት በአዲስ አበባ ከተማ – የአመፅ ማብረጃ?

(ዋዜማ ራዲዮ) ኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ላይ ልዩ ጥቅም እንዳለው በህገመንግስቱ ተደንግጓል፡፡ ሆኖም ዝርዝር ህጉ ሳይወጣ ሃያ ዓመታት አልፏል፡፡ ይህ ህግ ለዓመታት ሲጓተት ኖሮ በኦሮሚያ ህዝባዊ አመፅ በተቀሰቀሰበትና መንግስት በፌደራል…

ኢትዮዽያና ኤርትራ በጦርነት ዛቻ ተጠምደዋል

(ዋዜማ ራዲዮ)  ኢትዮዽያና ኤርትራ የተለመደውን የጦርነት ዛቻ ከሰሞኑ እንደ አዲስ ታያይዘውያል። በኤርትራ የአሰብ ወደብ የአረብ ሀገራት የጦር መርከቦች ከመስፈራቸው ጋር ተያይዞ አፍቃሪ ኢህአዴግ የሆኑ የመገናኛ ብዙሀን “መንግስት ወታደራዊ እርምጃ በመውሰድ…

በህዳሴው ግድብ ውዝግብ ዙሪያ ሳዑዲ አረቢያ ሌላዋ ተዋናይ ናት

(ዋዜማ ራዲዮ)- ሳዑዲ አረብያ በሱዳን የምታደርገው የግብርና ኢንቨስትመንት በግብጽ የአባይ ወንዝ ድርሻ ይገባኛል ክርክር ላይ ተጨማሪ ስጋት እንደኾነባት ከግብጽ የሚሰሙ ዜናዎች እያመለከቱ ነው። ታላቁ የሕዳሴ ግድብ ተብሎ በሚጠራው የኢትዮጵያ ግድብ…

የኦሮሚያው ህዝባዊ አመፅ: ወደፊትና ወደኋላ (ክፍል ሁለት)

(ዋዜማ ራዲዮ) በኦሮሚያ የተቀሰቀሰው ተቃውሞ መድረሻው የት ይሆን? ብሎ የማይጠይቅ የለም። በእርግጥስ አመፁ የስርዓት ለውጥ ይዞ ይመጣ ይሆን? የሚፈለገው ለውጥ እንዲመጣ አንዳንድ ሀሳቦችን ታሳቢ ማድረግ ጠቃሚ ሳይሆን አልቀረም። አመፁ መሪ…

አዲሱ የህዳሴው ግድብ ስምምነት “ዱብ-ዕዳ” ይዞ ሊመጣ ይችላል!

(ዋዜማ ራዲዮ) የኢትዮዽያ መንግስት የህዳሴ ግድብን ግንባታ መጀመር ተከትሎ ከግብፅ ጋር አለማቀፍ ትኩረትን ወደ ሳበና የተካረረ ውዝግብ መግባታቸው ይታወሳል። ውዝግቡን ለመፍታት የተለያዩ ድርድሮች እየተካሄዱ ነው። ስምምነቶችም ተፈርመዋል። ከሰሞኑ በካርቱም አንድ…

በፌደራል የመንግስት ተቋማት የብሄረሰብ ስብጥር ዕቅዱ ፈተናና ዕድሎችን ይዟል

(ዋዜማ ራዲዮ) የኢትዮጵያ መንግስት በሁሉም ፌደራል ተቋማት የተመጣጠነ የብሄረሰብ ስብጥር እንዲኖር ህግ ሊያወጣ መሆኑን ለፓርላማው አስታውቋል፡፡ የፐብሊክና ሰርቪስና ሰው ሃብት ልማት ሚንስትሯ ለፓርላማው እንደተናገሩት የፌደራል መስሪያ ቤቶች የሀገሪቱን ብሄረሰብ ስብጥር…

አፍሪቃ እየተመነደገች ነውን? ክርክሩ ቀጥሏል

(ዋዜማ ራዲዮ) Africa Rising ወይም አፍሪካ እየተነሳች ነው የሚለው ተስፋ ያዘለ አባባል የአፍሪካን የኢኮኖሚ ኹኔታ የሚገልጽ መፈክር ኾኖ መሰማት ከጀመረ አመታት ተቆጥረዋል። በዚያም ልክ የለም አፍሪካ እየተነሳች አይደለም የሚሉ ተጠራጣሪዎች…