Category: Home

በሞያሌ በተቀሰቀሰ ግጭት ቢያንስ አስራ ስድስት ሰዎች ተገደሉ

ዋዜማ ራዲዮ- በኦሮሚያና ሶማሌ ክልል አዋሳኝ ሞያሌ ከተማ  በገሬና በቦረና ጎሳ መካከል በተቀሰቀሰ ግጭት ቢያንስ አስራ ስድስት ሰዎች መሞታቸው ተሰማ። ትናንት በተከሰተው በዚህ ግጭት አስራ ሶስት ሰው ከኦሮሚያ ቦረና ጎሳ…

የምስራቅ ኢትዮጵያ የፀጥታ ስጋትና ጅቡቲ

ዋዜማ ራዲዮ- ከሰሞኑ ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አሕመድ ኢትዮጵያ በጅቡቲ ወደብ የባለቤትነት ሽርክና እንድታገኝ በመሠረተ ሃሳብ ደረጃ ከጅቡቲ መሪዎች ጋር መስማማታቸው የኢትዮጵያ ሱማሌ ክልል ኢሳዎች በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አብዲ ኢሌ አስተዳደር…

እስክንድር ከአመታት በኋላ የፕሬስ ነፃነት ቀንን አከበረ፣ ከሀገሩ ውጪ!

(ዋዜማ ራዲዮ) ዛሬ ሐሙስ ሚያዝያ 25/2010 (ሜይ 3/2018) በመላው ዓለም የፕሬስ ነጻነት ቀን ተከብሯል፡፡ ናይሮቢ ዌስትላንድ አካባቢ በሚገኘው የ“አምነስቲ ኢንተርናሽናል ኬንያ” ቢሮ በተካሄደ ፕሮግራም በክብር እንግድነት የተጋበዘው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፤…

አብይ ሲለካ.. የጠቅላይ ሚንስትር አብይ አንድ ወር !

[ዋዜማ ራዲዮ] አዲሱ ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ስልጣን ከተረከቡ አንድ ወር ሊደፍኑ ቀናት ይቀራሉ። መሪው ወደስልጣን የመጡበት ድባብ የተለየ ከመሆኑ ባሻገር በአስታራቂና አማላይ ንግግሮቻቸውም ቀላል የማይባል ደጋፊ አበጅተዋል። ዋዜማ ራዲዮ…

ሕግ የማያውቀው መንግሥታዊ ሽልማት፣ ብሔራዊ ባንክ የማያውቀው ብር ነው

መስፍን ነጋሽ- ዋዜማ ራዲዮ ጠ/ሚ አብይ አህመድ ለቀድሞው ጠ/ሚ ኀማደ “ከፍተኛ የክብር ዲፕሎማ” እና ለወ/ሮ ሮማን ደግሞ “የእውቅና የምስክር ወረቀት” መስጠታቸውን አየን፣ ሰማን። ወደዝርዝሩ ሳንገባ፣ አንድ የአገር መሪ ተሰናባቹን በክብር…

ለሜቴክ ተሰጥተው የነበሩ ትላልቅ ፕሮጀክቶች ተሰረዙ

ዋዜማ ራዲዮ- ለመከላከያ የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) በከፍተኛ የገንዘብ መጠን እንዲሰራቸው ተሰጥተውት የነበሩ ትላልቅ ፕሮጀክቶች በአዲሱ ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ትዕዛዝ እንዲሰረዙ መወሰኑን ለጉዳዩ ቅርብ የሆኑ ምንጮች ተናገሩ። በመንግስት ሀላፊነት…

ሜቴክ ለደን መመንጠሪያ የተከፈለው 2 ቢሊዮን ብር ጠፍቶበታል

ክስተቱ የቀድሞ የህወሓት ታጋዮችን አስቆጥቷል ዋዜማ ራዲዮ- የብረታ ብረት ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የሕዳሴው ግድቡ ዉሀ የሚተኛበትን ሰፊ ቦታ ከደን ነጻ እንዲያደርግ 2 ቢሊዮን ብር ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኮርፖሬሽን የተሰጠው ከዓመታት በፊት ነበር፡፡…