Category: Home

ሰለሞን ዴሬሳ፣ የማይዳሰስ ውብ ቅርፅ

[በነገራችን ላይ] ዋዜማ ራዲዮ- በሰማንያ ዓመቱ በሞት ያጣነው ሰለሞን ዴሬሳ ቀርበው ሲመለከቱት ይበልጥ ጥያቄ የሚያጭር ማንነት ያለው፣ በዘመናዊው የኢትዮጵያ ስነ ፅሁፍ ውስጥ አማፂ ሊባል የሚችል ማንነት ያለው፣ ሙግትና ተጠየቅን የሚወድ…

መንግሥት የቀበሌ ቤቶችን የተመለከተ አወዛጋቢ መመሪያ አዘጋጀ

መመሪያው በቀበሌ ቤት ግቢ ለ40 ዓመት የኖሩ ዜጎችን ያፈናቅላል፡፡ የቀበሌ ቤት ከግለሰብ የተከራዩ ግለሰቦች ቤቱን ‹‹መውረስ›› ይችላሉ፡፡ ዋዜማ ራዲዮ-ከ42 ዓመታት በፊት ትርፍ የከተማ ቤትና ቦታን በተመለከተ የወጣው አዋጅ ቁጥር 47/67ን…

የሼክ መሀመድ አላሙዲ የባንክ ሂሳብ እንዳይንቀሳቀስ ታገደ

ዋዜማ ራዲዮ- ከቅዳሜ አመሻሽ ጀምሮ የሳዑዲ መንግስት በወሰደው እርምጃ ከሀገሪቱ ልዑላውያንና ባለሀብቶች ጋር አብረው የታሰሩት የሼክ መሀመድ አላሙዲንን ጨምሮ የታሳሪዎቹ የባንክ ሂሳብ መታገዱ ተሰማ። የሳዑዲ መንግስት ባስተላለፈው ውሳኔ ታሳሪዎቹ ገንዘብ…

ኢትዮጵያ የውጪ ጉዳይና የደህንነት ፖሊሲዋን ልትቅይር ነው

ዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮጵያ ሁለት አስርተ አመታት ለሚጠጋ ጊዜ ስትመራበት የነበረውን የውጪ ጉዳይና ደህንነት ፖሊሲ ለመቀየር እየተዘጋጀች መሆኑን የዋዜማ ምንጮች ገልፀዋል። የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ፖሊሲውን ለመከለስ የሚረዱ ሀሳቦችን በማሰባሰብ ላይ ያተኮረ…

ከድርድሩ ጀርባ

ዋዜማ ራዲዮ-ሀገሪቱ በተቃውሞ ገዥው ፓርቲ ደግሞ በውስጣዊ ሽኩቻ ተወጥሯል። ግን ደግሞ ከተወሰኑ ተቃዋሚዎችና ራሱ ከፈጠራቸው “ተቃዋሚ መሰል” ፓርቲዎች ጋር ድርድር ማድረግ መጀመሩንና አንዳንድ ውጤቶችም አግኝቻለሁ ማለቱ ይታወሳል። ገዥው ፓርቲ ለምን…

የተቃውሞ ስልፍ በአስመራ

ዋዜማ ራዲዮ- በኤርትራ አስመራ ከተማ ዛሬ በድንገት በተደረገ የተቃውሞ ስልፍ ተማሪዎችና ፖሊሶች ተጋጩ። የትምህርት ቤታቸው የቦርድ ዳይሬክተር መታሰራቸውን የተቃወሙ ተማሪዎች በፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ቢሮ ዳጃፍ ስልፍ ለማድረግ ሲሞክሩ በታጣቂዎች የተኩስ…

የአገር ሰው ጦማር- ኃይለማርያም፣ ዶቅዶቄ፣ አዲ’ሳ’ባ

[ሙሔ ሀዘን ጨርቆስ ለዋዜማ ራዲዮ] ትሪቨር ኖህ ምናለ በጦቢያ ቢወለድ እላለሁ-አንዳንዴ፡፡ የፖለቲካ ኮሜዲ በሀበሻ ምድር በሽ ነዋ! ይኸው የኛው ጉድ በአጋዚ ስለሚያልቁ ንጹሐን ይነግሩናል ስንል ፓርላማ ገብተው ዶቅዶቄ ስለደቀነው አገራዊ…

ሀይለማርያም ደሳለኝ ኢህአዴግን ይታደጉታል?

ዋዜማ ራዲዮ-በሀገሪቱ ተባብሶ የቀጠለው ቀውስ ከአደባባይ ተቃውሞ ባሻገር በገዥው ፓርቲ ውስጥ ያለውን የበረታ ሽኩቻና ክፍፍል እያሳበቀ ነው። ኢህአዴግ አሁን ያለውን አመራሩን በመለወጥና ከተቀናቃኞቹ ጋር በመደራደር አፋጣኝ የፖለቲካ መፍትሄ ካላበጀ አሁን…

የኢሕአዴግ በውድቀት አፋፍ?

ዋዜማ ራዲዮ- ገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግ ውህድ (unified) ሳይሆን ጥምር (coalition/front) ግንባር በመሆኑ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ውስጣዊ ፈተናዎች እየገጠሙት ነው፡፡ የመፈረካከስ አደጋም ያንዣበበት ይመስላል፡፡ ከአወቃቀሩ ስናየው ኢሕአዴግ በግንባርነቱ መቀጠሉ ዘግይቶ የሚፈነዳ…