Category: Home

የአማራ ብልፅግና ከ60 ሚሊየን ብር በላይ መዝብረዋል ያላቸውን አመራሮቹን አገደ

ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ ስማቸው የሚነሳ የፓርቲው የፌደራል መንግስት ተሿሚዎች ጉዳይ ግን በይደር እንዲቆይ ተደርጓል ዋዜማ ራዲዮ- ባለፉት ሁለት ቀናት የአማራ ብልፅግና ፓርቲ በድርጅቱ ፅህፈት ቤት ባደረገው ግምገማ ከ60 ሚሊየን ብር…

የሕዳሴው ግድብ አጠቃላይ ወጪ ከ200 ቢሊየን ብር በላይ ነው ፤ ቀሪ ስራዎችን ለማጠናቀቅ ከ40 ቢሊየን ብር በላይ ያስፈልጋል

ዋዜማ ራዲዮ- ከሰሞኑ በኋይል ማመንጨት የጀመረው ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሲጠናቀቅ ወጪው ከ200 ቢሊየን ብር በላይ እንደሚሆን ዋዜማ ራዲዮ ሰምታለች። የግድቡ ስራ አስኪያጅ ክፍሌ ሆሮ የህዳሴው ግድብ ኋይል  ማመንጨት መጀመሩ…

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ኦነግ ሸኔን ከህዝብ ለመነጠል ያስችላል ያለውን ዘመቻ ጀመረ

ዋዜማ ራዲዮ- የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ እና ምዕራብ ወለጋ አካባቢ ኦነግ ሸኔ በስፋት በሚንቀሳቀስባቸው አካባቢዎች የፈረሰውን መንግስታዊ መወቃር ለመመለስ እና ቡድኑን ከህዝብ ይነጥልልኛል ያለውን አዲስ የዘመቻ እንቅስቃሰሴ መጀመሩን ዋዜማ ከክልሉ…

ዘመናዊው የነዋሪነት ዲጂታል መታወቂያ በአዲስ አበባ በክፍለ ከተማ ደረጃ ይሰጣል

በ196  ሚሊየን ብር የማተሚያ ማሽኖች ተገዝተው ተከፋፍለዋል ዋዜማ ራዲዮ- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወሳኝ ኩነት ምዝገባ እና መረጃ ኤጀንሲ ዘመናዊውን ዲጂታል የነዋሪነት መታወቂያ የክፍለ ከተማ አስተዳደሮች እንዲሰሩት ለማስቻል 150 ማተሚያ…

ከሦስት ወራት በፊት የታሰሩት የአሶሴትድ ፕሬስ ጋዜጠኞች ለመጀመሪያ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀረቡ

ዋዜማ ራዲዮ- ኅዳር 19፣ 2014 ዓ.ም ፌደራል ፖሊስ ያሰራቸው ሁለት የአሶሴትድ ፕሬስ ጋዜጠኞች ረቡዕ’ለት ለመጀመሪያ ጊዜ በአራዳ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ቀርበው ዘጠኝ ተጨማሪ የምርመራ ቀናት ተፈቅዶባቸዋል። በዕለቱ ችሎት የቀረቡት…

ገዥው ብልፅግና ፓርቲ የመጀመሪያውን ጠቅላላ ጉባዔ ሊያካሂድ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- የብልጽግና ፓርቲ የመጀመሪያውን የፓርቲውን ጠቅላላ ጉባኤ ከመጋቢት 2 እስክ 4 2014 ዓ.ም ለማድረግ ፕሮግራም መያዙን ዋዜማ ሰምታለች። የፓርቲው ስራ አስፈፃሚ ምክርቤት ያካቲት 16 እና 17: 2014 ዓ.ም እያካሄደ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ፣ ኮቪድ የበረራ አቅሙን በ30 በመቶ ዝቅ እንዲል አንዳስገደደው አስታወቀ

ዋዜማ ራዲዮ- የኮቪድ-19 ወረርሽኝ በበረራ አገልግሎቱ በአፍሪካ በቀዳሚነቱ  የሚታወቀው የኢትዮጵያ አየር መንገድ መስጠት የሚችለውን አጠቃላይ የበረራ አገልግሎት አቅሙን ወደ 70 በመቶ እንዳወረደበት ዋዜማ ተረድታለች። የወረርሽኙ ሥርጭት በዓለማቀፍ ደረጃ መስፋፋቱን ተከትሎ፣…

የአሜሪካ ኤምባሲ በመቀሌ በከፈተው ጊዜያዊ ቢሮ የኮንሱላር አገልገሎት መስጠት ጀመረ

ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ በትግራይ ክልል መቀሌ በከፈተው አዲስ ጊዜያዊ የመስክ ቢሮ የኮንሱላር አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ዋዜማ ስምታለች። ኤምባሲው አዲስ አገልገሎት የጀመረውና የመስክ ቢሮም የከፈተው በክልሉ የሚኖሩ የአሜሪካ ዜግነት…

የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት 11 አባላት ያሉትን አገራዊ የምክክር ኮሚሽነሮች ምርጫ በአብላጫ ድምጽ አጸደቀ

ለኮሚሽነርነት በህዝብ ከተጠቆሙት መካከል ከ100 በላይ የሚሆኑት በቀጣይ በሚደረገው አገራዊ ምክክር አወያይ እንደሚሆኑ ተገልጿል ዋዜማ ራዲዮ- የህዝብ ተወካዮች ምክር-ቤት ዛሬ የካቲት 14 ቀን  2014 ዓ.ም ባካሄደው  2ኛ አሰቸኳይ ስብሰባ 11…