የአዲስ አበባ አስተዳደር በቅርስነት የተመዘገበውን የአንበሳ ፋርማሲ ሕንፃ ለባለሀብት ሊያስተላልፍ ነው
ዋዜማ ራዲዮ- የአዲስ አበባ መስተዳድር በፌደራል ቤቶች አስተዳድር በኩል ለአንበሳ ፋርማሲና ለኒዮን አዲስ ያከራየውን ታሪካዊ ሕንፃ ለቀው እንዲወጡ አዟል። የፌደራል ቤቶች አስተዳድርም ትዕዛዙን በከተማ ደረጃ ባለው መዋቅር ለተከራዮቹ አድርሷል። የአዲስ…
ዋዜማ ራዲዮ- የአዲስ አበባ መስተዳድር በፌደራል ቤቶች አስተዳድር በኩል ለአንበሳ ፋርማሲና ለኒዮን አዲስ ያከራየውን ታሪካዊ ሕንፃ ለቀው እንዲወጡ አዟል። የፌደራል ቤቶች አስተዳድርም ትዕዛዙን በከተማ ደረጃ ባለው መዋቅር ለተከራዮቹ አድርሷል። የአዲስ…
ዋዜማ ራዲዮ- ከሌሎች የገበያ ምርቶች በተለየ የሲሚንቶና የብረታብረት ምርት ለተገልጋዩ ለመድረስ የዋጋና የአቅርቦት ችግር ገጥሞታል። የሚቀጥሉት ስድስት ወራት በሀገሪቱ ግንባታ ማካሄድ እጅግ ፈታኝ እንደሚሆን ዋዜማ ያሰባሰበችው መረጃ ይጠቁማል። የገበያና የአቅርቦቱን…
ዋዜማ ራዲዮ- በመላው ኢትዮጵያ በ2014 ዓ.ም የትምሀርት ዘመን በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች በተከሰተ የጸጥታ ችግር፣ድርቅና ተያያዥ ማህበራዊና ኢኮኖሚያው ጉዳዮች ምክንያት 5.2 ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጭ መሆናቸውን የትምህርት ሚንስቴር ገለጸ፡፡ የህዝብ ተወካዮች…
ዋዜማ ራዲዮ- ሰሌዳቸው በአዲስ አበባ የተመዘገቡ ኮድ 1እና ኮድ 3 የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጭዎች ከሐምሌ 1 2014 ዓ.ም ጀምሮ ነዳጅ መንግሥት ድጎማ በሚያደርገው የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ እንደሚያገኙ ተሰምቷል ። ዋዜማ…
ዋዜማ ራዲዮ- መንግስት ከወራት በፊት በወሰድኩት የገንዘብ ፖሊሲ እርምጃ በተወሰነ መልኩ ተቆጣጥሬዋለሁ ያለው የአሜሪካ ዶላር የባንኮች ወይንም ይፋዊ የምንዛሬ ዋጋ እና የትይዩ (በተለምዶ የጥቁር ገበያ) የምንዛሬ ዋጋ ልዩነት ተመልሶ ከፍተኛ…
ዋዜማ ራዲዮ- የኦሮሚያ ክልል አካል የሆነው የገላን ከተማ ልዩ አስተዳደር በአጎራባች የአዲስ አበባ አስተዳደር ስር ባለው አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ግልፅ የአስተዳደር ወስን ባልተበጀላቸው አካባቢዎች ለመኖሪያ ቤት ፈላጊዎች የመሬት ዕዳላ…
ዋዜማ ራዲዮ- ኤርትራ በኢትዮጵያ ላላት ኢምባሲ በኢምባሲው ለረጅም ጊዜ በከፍተኛ ዲፕሎማትነት ያገለገሉትን ቢንያም በርሄን ጉዳይ አስፈጻሚ አድርጋ መሾሟን ይፋ አድርጋለች። ጉዳይ አስፈጻሚ ቢኒያም የሹመት ደብዳቤያቸውን በዚህ ሳምንት ለኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ…
ዋዜማ ራዲዮ- የረጅም ዘመን የሚድሮክ ኩባንያዎች አንዱ አስተዳዳሪ የነበሩት አቶ አብነት ገብረመስቀል 13 ሚሊየን ብር ደሞዝ ያለአግባብ ወስደዋል በሚል በሼህ መሀመድ አላሙዲን ክስ ቀርቦባቸው ዛሬ ፍርድ ቤት ቀረቡ። የዋዜማ ሪፖርተር…
ዋዜማ ራዲዮ- በአማራ ክልል በሰሜኑ ጦርነት እንዲሁም ባለፉት ሶስት ዓመታት በተፈጠሩ ግጭቶች ሳቢያ ኑሯቸው የተናጋ 11.6 ሚሊዮን ዜጎች አስቸኳይ የነፍስ አድን ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው ዋዜማ ከክልሉ መንግስት የግምገማ ሪፖርት መረዳት ችላለች። …
ዋዜማ ራዲዮ- በተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች እየታየ ያለው አጠቃላይ የነዳጅ እጥረት ወደ አዲስ አበባ ቦሌ ኢንተርናሽናል አየር ማረፊያ የሚመጡትን በረራዎችም እንዳያስተጓጉል የሰጋው መንግስት አንዳንድ እርምጃዎችን መውሰድ መጀመሩን ዋዜማ ከተለያዩ ምንጮች ተረድታለች። …