በዚህ ዓመት ምንም ችግኝ ለጎረቤት ሀገራት አልተላከም፣ ለምን?
ዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮጵያ ከአመታት በፊት በጀመረችው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ለጎረቤት አገራት ስትልከው የነበረው ችግኝ በዚህ ዓመት መቋረጡን ዋዜማ ራዲዮ ያገኘችው መረጃ ያመለክታል። መንግስት በ2013 ዓ.ም የክረምት ወቅት ”ኢትዮጵያን እናልብሳት”…
ዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮጵያ ከአመታት በፊት በጀመረችው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ለጎረቤት አገራት ስትልከው የነበረው ችግኝ በዚህ ዓመት መቋረጡን ዋዜማ ራዲዮ ያገኘችው መረጃ ያመለክታል። መንግስት በ2013 ዓ.ም የክረምት ወቅት ”ኢትዮጵያን እናልብሳት”…
ዋዜማ ራዲዮ- ባለፉት ሳምንታት በሀገሪቱ የዶሮና የእንቁላል ምርት ወደገበያ እንዳይገባ እገዳ የጣለው ግብርና ሚኒስቴር ስለተከሰተው ወረርሽኝ ምንነት እስካሁን የተረጋገጠ መረጃ የለውም። ግብርና ሚንስቴር ሰኔ 3፤ 2014 ዓ.ም. ለዶሮ አርቢዎችና ላኪ…
ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ ከተማ ከሰንጋ ተራ እስከ ተክለሀይማኖት ባለው አካባቢ 39 የመንግስት ተቋማትን በአንድ ላይ ያሰባሰበ ግዙፍ የከተማ ማዕከል ግንባታ በቅርቡ እንደሚጀመር ዋዜማ ስምታለች። የሜጋ ኮንስትራክሽን የፕሮጀክት ኮንትራት አስተዳዳር…
ዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮጵያ ወደ ሶማሊያ የምትልከው ጫት ከወራት በፊት በእጥፍ እንዲጨምር ተደርጎ ነበር። አሁን ዋጋው ቀድሞ ወደ ነበረበት እንዲመለስ ትዕዛዝ መተላለፉን ዋዜማ ያገኘችው መረጃ ያመለክታል። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ከሁለት ቀናት…
ዋዜማ ራዲዮ– በሰሜኑ ጦርነት ሳቢያ በትግራይ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርስቲዎች በመዘጋታቸው የተፈናቀሉ ወደ 4,000 የሚደርሱ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መምህራን በሌሎች ክልሎች በሚገኙ ዩንቨርስቲዎች መመደባቸው ዋዜማ ያሰባሰበችው መረጃ ያመለክታል፡፡ በትግራይ ክልል ከሚገኙ…
ዋዜማ ራዲዮ- ዛሬ( ሰኞ) ኢትዮጵያ የዕዳ መክፈያ ሽግሽግ እንዲደረግላት ያቀረበችው ጥያቄ ላይ የአበዳሪዎች ኮሚቴ ውሳኔ ያሳልፋል። ይህ ውሳኔ በቀጣይ ወራት ሀገሪቱ ለሚኖራት የኢኮኖሚ ቁመና እጅግ ወሳኝ መሆኑን ባለሙያዎች ያስረዳሉ። መንግስት…
ዋዜማ ራዲዮ- የአማራ ባንክ መቋቋምን ተከትሎ ከ1987 ዓ.ም ወዲህ የባንኩ ዘርፍ ሶስተኛውን ማዕበል እያስተናገደ ነው። የመጀመሪያው የ1987ቱን ህገ መንግስት ተከትሎ የግል ባንኮች መጀመርና መስፋፋት በዘርፉ አዳዲስ የውድድር መንፈስ ይዞ ብቅ…
ዋዜማ ራዲዮ- ቀደም ሲል የደቡብ ክልል በሚል ታቅፈው በነበሩትና አሁን የየራሳቸውን አዳዲስ ክልል በመሰረቱት መካከል የቀድሞ የጋራ ዋና ከተማቸው ሐዋሳ ላይ በጋራ የፈሩትን ሀብት ለመከፋፈል ፈተና ገጥሟቸዋል። ፈተናው ፖለቲካዊ ኢኮኖሚያዊና…
በኢትዮጵያ በህይወት የመኖር መብት እጅግ የከፋ አደጋ ላይ መውደቁን ኢሰመኮ አስታወቀ ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በአይነቱና በይዘቱ የመጀመሪያ ባለው የሰብዓዊ መብቶች የተግባር አፈጻጸም ሪፖርት በኢትዮጵያ ባለፉት 12…
ዋዜማ ራዲዮ- የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ታጣቂዎች በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ጊምቢ ወረዳ በንጹሃን ዜጎች ላይ የፈጸሙትን ጭካኔ የተሞላበት ጅምላ ጭፍጨፋ ከሁለት ሳምንታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ…