Category: Current Affairs

የግብፅ “የከበባ” ስትራቴጂና የደቡብ ሱዳን ወላዋይነት

ዋዜማ ራዲዮ- በግብፅና በኢትዮጵያ መካከል ያለው ግንኙነት መሻከሩን ተከትሎ  ውስጥ ውስጡን እየተጋተጉ ነው። ኢትዮጵያ ከሳዑዲ ለመወዳጀት መሞከሯ ያስደነገጣት ግብፅ በፊናዋ ከዩጋንዳና ከደቡብ ሱዳን ጋር ስምምነት አደርጋለሁ፣ ወታደራዊ ስፈር በደቡብ ሱዳን…

ኢህአዴግ ችግር ላይ ያሉ ግለሰቦችን ለማዳን ብሎ የሐገር ክደት አይፈጽምም-አቶ ስብሐት ነጋ

እኔ የትግራይ ሕዝብን አንተን የመሰለ የለም ካልኩት ገድየዋለሁ ማለት ነው፡፡ አሁን ያለንበት ሁኔታ ፈታኝ ነው፤ ከዘጠና ሰባቱ የአሁን ይከፋል፡፡ መታደስ ማለት ከእንግዲህ ወዲህ ተሀድሶ የለም ማለት ነው፡፡ ብሔራዊ መግባባት የሚባለው…

አዲስ አበባ በስኳርና በዘይት ሰልፎች ተጨንቃለች

ከሰሞኑ አዲስ የፉርኖ ዱቄት እጥረት ተከስቷል፡፡ ባለሱቆች ስኳር የሚሸጡለትን ዜጋ ሙሉ አድራሻ እንዲይዙ ተነግሯቸዋል የቀበሌ መታወቂያ ወይም ፓስፖርት የሌላቸው ዜጎች ስኳር መግዛት አይችሉም ዋዜማ ራዲዮ- ከአውድ ዓመት መቃረብ ጋር ተያይዞ…

ለቡ አካባቢ ቁራጭ መሬት በ49 ሚሊዮን ብር ተሸጠ ፣ 25ኛው የሊዝ ጨረታ ዉጤት ይፋ ኾነ

ለአንድ ካሬ የመኖርያ ቦታ 50ሺህ ብር ቀርቧል ዋዜማ ራዲዮ- ሦስት ክፍለ ከተሞችን ብቻ ባሳተፈው የ25ኛው ዙር የሊዝ ገበያ በከተማዋ ድንበር ላይ ያሉ ቦታዎች ባልተለመደ ኹኔታ ከፍ ያለ ዋጋ ቀርቦባቸዋል፡፡ ኮልፌ…

የኢህአዴግ ካድሬዎች በዚህ ሳምንት በዝግ ስብሰባ ምን እየተነጋገሩ ነው?

ለቢሊየን ብሮች ደብዛ መጥፋት ተጠያቂ የሆኑት የልማት ባንክ ተሰናባች ፕሬዝዳንት ለምን አልተጠየቁም? ዋዜማ ራዲዮ- ሰኞ ማምሻውን በኢህአዴግ የአዲስ አበባ ጽሕፈት ቤት የተደረገ የከፍተኛና መካከለኛ ካድሬዎች ዉይይት ላይ ተጠያቂነት አለመኖር በሕዝብ…

በኢትዮጵያ የፖለቲካ ጉዳዮች ዙሪያ ለአሜሪካ ባለስልጣናት ገለፃ የሚደረግበት ጉባዔ ይደረጋል

ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ የፖለቲካና የስብዓዊ መብት ጉዳዮች ዙሪያ ለአሜሪካ ባለስልጣናት ገለፃ የሚደረግበት ጉባዔ በቅርቡ ይደረጋል። የኢትዮጵያና አሜሪካ ምክር ቤት(Ethiopian American Council)  የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ባዘጋጀው በዚሁ ጉባዔ ላይ የፖለቲካ…

900 ሚሊዮን ብር የወጣባቸው የቢሾፍቱ የከተማ አውቶቡሶች “እየታረዱ” ነው

ዋዜማ ራዲዮ- የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በግዳጅ ለአንበሳ አውቶብስ ከሸጣቸው 550 አውቶቡሶች ዉስጥ ግማሽ የሚኾኑት ከጥቅም ዉጭ ኾነው እየተጣሉ ነው፡፡ አንዳንዶቹም “ታርደው” የተወሰነ እቃቸው በሥራ ላይ ላሉ ቀሪ አውቶቡሶች…