የማዳበሪያ ዋጋ ከአምናዉ በእጥፍ ጨመረ
ዋዜማ- ኢትዮጵያ ከሐምሌ ወር 2016 ዓ፣ም አንስቶ የብር የምንዛሬ ተመን በገበያ እንዲወሰን ማድረጓን ተከትሎ፣ የአፈር ማዳበርያ ዋጋ ከእጥፍ በላይ ጭማሪ ማሳየቱን ዋዜማ ካሰባሰበችው መረጃ መረዳት ችላለች። ይህ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ…
ዋዜማ- ኢትዮጵያ ከሐምሌ ወር 2016 ዓ፣ም አንስቶ የብር የምንዛሬ ተመን በገበያ እንዲወሰን ማድረጓን ተከትሎ፣ የአፈር ማዳበርያ ዋጋ ከእጥፍ በላይ ጭማሪ ማሳየቱን ዋዜማ ካሰባሰበችው መረጃ መረዳት ችላለች። ይህ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ…
ዋዜማ- ዩቲዩብ አልያም ቲክቶክን የመሳሰሉ መተግበሪያዎችን በመጠቀም የተለያዩ ይዘቶችን በማቅረብ ገንዘብ የሚያገኙ ግለሰቦችና ተቋማት አሉ። በእነዚህ መተግበሪያዎች ከይዘት ያለፈ የንግድ ልውውጥም ይደረጋል። የኢትዮጵያ መንግስት አዲስ ባዘጋጀው መመሪያ መሰረት፣ ፊልም ሙዚቃና…
ዋዜማ- በአማራ ክልል ሰሜን ጎጃም ዞን ሰሜን ሜጫ ወረዳ መራዊ ከተማ 11 መምህራን ባለፈው ሳምንት መጋቢት 11 ቀን 2017 ዓ.ም በታጣቂዎች የጅምላ ግድያ እንደተፈጸመባቸው ዋዜማ ሰምታለች። ታጣቂዎቹ ግድያውን የፈጸሙት፣…
ዋዜማ- ግዙፉ መንግስታዊው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለተለያዩ ዘርፎች በሰጠው እና ወደፊት በሚሰጠው ብድር ላይ የወለድ ጭማሬ ማድረጉን ዋዜማ ባንኩ ጭማሬውን ተግባራዊ ሊያደርግበት ካዘዋወረው ሰነድ መረዳት ችላለች። አዲሱ የባንኩ የወለድ ተመንም…
ክልሉ ከሚያስፈልገው ዕርዳታ 71 ቢሊየን ብር ያህሉ ለምግብ አቅርቦት የሚያስፈልግ ነው ዋዜማ- በአማራ ክልል በተፈጥሮ እና ሰውሰራሽ አደጋዎች ለደረሰው ጉዳት “የሰብአዊ ድጋፍ ለማድረግ” እና “ምላሽ” ለመስጠት ክልሉ 102 ቢሊዮን ብር…
ዋዜማ- የመልቲሞዳል (ድብልቅ) ትራንስፖርት አገልግሎት ለመስጠት ፈቃድ ወስደው እስካሁን ሥራ ባልጀመሩ የግል ተቋማት ላይ “አስተዳዳራዊ እርምጃ እንደሚወስድ” የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለሥልጣን አስታወቀ። የመልቲሞዳል ትራንስፖርት ፤ በአንድ የስምምነት ሰነድ አንድን ዕቃ በመርከብ፣…
ዋዜማ- በግዢ ሒደት ላይ ከሚገኙ 6 የጭነት መርከቦች ሁለቱ በተያዘው ዓመት ስራ እንደሚጀምሩ የኢትዮጵያ ባሕር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የኮሙኒኬሽን መምሪያ ኃላፊ አቶ ደምሰው በንቲ ለዋዜማ ተናግረዋል። የሚገዙት መረከቦች ኮንቴነሮችን፣ ብትን…
ዋዜማ- ወደ ምርት ስራ ይመለሳል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ፣ ከ6 መቶ በላይ የሚሆኑ ቋሚ ሠራተኞቹን ወደ ሌሎች አምስት ስኳር ፋብሪካዎች መበተኑንና ከሠራተኞቹ ጋር የገባውን ውል ማፍረሱን ዋዜማ…
በተለያዩ ንግድ ባንኮች ለውጭ ምንዛሬ ሽያጭ ከተቀመጡ ህጋዊ ክፍያዎች በተጨማሪ አሁንም ተጨማሪ ገንዘብ እየተጠየቀ እንደሆነ ዋዜማ መረዳት ችላለች። ዋዜማ ያነጋገረቻቸው ምርትን በማስመጣት ላይ የተሰማሩ ነጋዴዎች ንግድ ባንኮች የውጭ ምንዛሬ ሲጠየቁ…
ዋዜማ፡ በመንግስትና በተወሰኑ የፋኖ ታጣቂ ቡድኖች መካከል የተደረገው የመጀመሪያው የድርድር ማመቻቸት ሙከራ የተሳካ እንደነበረ በጉዳዩ የተሳተፉ የዲፕሎማቲክ ምንጭ ለዋዜማ ተናግረዋል። ስለውይይቱ ዝርዝር ይዘትና አንዳንድ ደህንነትን አደጋ ላይ የሚጥሉ መረጃዎችን መናገር…