Category: Current Affairs

ተበትኖ የቆየው የህዳሴ ግድብ እና የወሰን ተሻጋሪ ወንዞች አማካሪ ቡድን መልሶ ተቋቋመ

ዋዜማ- የውሀ እና ኤነርጂ ሚኒስቴር በወሰን ተሻጋሪ ወንዞች ዙርያ የሚያማክር ቡድን ማቋቋሙን ዋዜማ ሰምታለች።አማካሪ ቡድኑ የኢትዮጵያን ወሰን በሚያቋርጡ ወንዞች ዙርያ ሊነሱ በሚችሉ የጥቅምም ሆነ ሌሎች ጉዳዮች ዙርያ ሚኒስቴሩን ያማክራል። አማካሪ…

ተጨማሪ 41 የኢዜማ አባላት ፓርቲውን ለቀናል አሉ፣ ኢዜማ የአባላቱ መልቀቅ “በፓርቲው ህልውና ላይ አደጋ የለውም “ብሏል

ዋዜማ- የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ ኢዜማ አባላቱ ራሳቸውን ማግለላቸውን ተከትሎ ፓርቲው ያዘጋጀው የአምስት አመት የፖለቲካ ሂደትን የሚገመግም ሰነድ ላይ ውይይት አያደረገ ነው። ይሁንና ተጨማሪ 41 የፓርቲው የምርጫ ወረዳ አመራርና መደበኛ…

ሀገራዊ ምክክሩ ባይሳካስ?

ሀገራዊ ምክክር ለብዙ የፖለቲካ ቀውሶቻችን መፍትሄ የሚፈለግበት የመነሻ ተግባር መሆኑን መንግስት በፅኑ ያምናል። በዚህ ምክክር አንሳተፍም ያሉ ወገኖች አሉ። ሁሉን ያላሳተፈ ምክክር ዘላቂ መፍትሄ ያመጣል? ምክክሩ ባይሳካስ? ይህንና ሌሎች ሀሳቦች…

መንግስት ባልተለመደ መልኩ ለፋና ብሮድካስቲንግ እና ለዋልታ ዳጎስ ያለ የገንዘብ ድጋፍ እያደረገ ነው

ዋዜማ – በፓርቲ ንብረትነት ለሚታወቁት ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እና ለዋልታ ሚድያ እና ኮሚኒኬሽን ኮርፖሬት ባልተለመደ መልኩ የፌደራሉ መንግስት  በርካታ መጠን ያለው ገንዘብ ድጎማ እያደረገላቸው መሆኑን  ዋዜማ ያገኘችው መረጃ ያመለክታል። የሚድያ…

የፌዴራል እና ክልል ተቋማት በበረታ በጀት እጥረት ውስጥ ወድቀዋል

ዋዜማ- በዚህ አመት በተለየ ሁኔታ የፌዴራል እና የክልል መንግስት ተቋማት በከባድ የበጀት እጥረት እየተፈተኑ መሆኑን ዋዜማ ያሰባሰበችው መረጃ ያሳያል። በዚህም ሳቢያ ለበርካታ ፕሮጀክቶች መከፈል የነበረበት ገንዘብ አልተከፈለም። የወጡ የግዥ ጨረታዎች…

የመንግስት የፀጥታ ሀይሎች የጎዳና ተዳዳሪዎችን ህግ ባልተከተለ መንገድ ማፈሳቸውንና ለአደጋ ማጋለጣቸው ተገለፀ

ዋዜማ –  የኢትዬጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን በአዲስአበባ ከተማ በጎዳና ላይ ኑሯቸው ያደረጉ ህፃናትና የጎዳና ተዳዳሪዎች በመንግስት የፀጥታ ሀይሎች ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ጥሰት እየተፈፀመ እንዳለ አስታወቀ።     በመዲናዋ የተለያዩ ክብረ…

ሕወሓት ህጋዊነቱ እንዲመለስለት ለምርጫ ቦርድ ያቀረበው ጥያቄ ውድቅ ተደረገ

ዋዜማ ~  የኢትዬጵያ ምርጫ ቦርድ –  ሕጋዊ ሰውነቱ እንዲመለስለት ከህወሓት የቀረበለትን ጥያቄ ውድቅ ማድረጉን አስታወቀ ፡፡ ቦርዱ የቀረበለትን ጥያቄ ውድቅ ያደረገው ሕወሃት ከምዝገባ ያሰረዘውን “ሐይልን መሰረት ያደረገ የአመፅ ተግባር ላይ…

ተሻሽሎ የፀደቀው የመከላከያ ሰራዊት አዋጅ የቀድሞ ሰራዊት አባላትን ያለካተተ መሆኑ ቅሬታ አስነስቷል

ዋዜማ-በቅርቡ ለሶስተኛ ጊዜ ተሻሽሎ የፀደቀው  የአገር መከላከያ ሰራዊት አዋጅ የቀድሞ ሰራዊት አባላትን የጥቅማ ጥቅምና ጡረታ ጥያቄዎች አለመመለሱ ቅሬታ እንደፈጠረባቸው የቀድሞ ሰራዊት አባላት ለዋዜማ ተናግረዋል።  የመንግስት ለውጥ ከተደረገ ወዲህ ለሶስተኛ ጊዜ…