Ethiopia Election 2015- ፍትሀዊ ምርጫ እንደማይኖር እየታወቀ በምርጫ መሳተፍ የገዥውን ፓርቲ ድግስ ከማድመቅ የዘለለ ምን ጠቀሜታ ይኖረዋል?
ሰማያዊ ፓርቲ የምርጫው ሂደት የትም ካላደረሰው ምን ኣአቅዷል? ፍትሀዊ ምርጫ እንደማይኖር እየታወቀ በምርጫ መሳተፍ የገዥውን ፓርቲ ድግስ ከማድመቅ የዘለለ ምን ጠቀሜታ ይኖረዋል? የፓርቲው ቃል ኣአቀባይ ከዋዜማ ሬድዮ ጋር አጭር ቆይታ…
ሰማያዊ ፓርቲ የምርጫው ሂደት የትም ካላደረሰው ምን ኣአቅዷል? ፍትሀዊ ምርጫ እንደማይኖር እየታወቀ በምርጫ መሳተፍ የገዥውን ፓርቲ ድግስ ከማድመቅ የዘለለ ምን ጠቀሜታ ይኖረዋል? የፓርቲው ቃል ኣአቀባይ ከዋዜማ ሬድዮ ጋር አጭር ቆይታ…
ገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ የሰላማዊ ትግሉን አማራጭ ከመቼውም ጊዜ በላይ አጥቦታል:: ታዲያ በዚህ ሁኔታ ምርጫ መሳተፍ ምን ይፈይዳል? ዶር ነጋሶ ጊዳዳ “የራስን ዕድል በራስ መወሰን እስከመገንጠል” በህገ መንግስቱ በመካተቱ “ደሰተኛ ነኝ”…
ነጻ የመገናኛ ብዙሀን በሌሉበት፡የምርጫ አስፈፃሚና የፍትሕ ስርዓቱ የፓርቲ የፖለቲካ መሳሪያ በሆኑበት ሁኔታ -የተቃዋሚ ፓርቲዎች በምርጫ መሳተፍ ምን ይፈይዳል? የዋዜማ ተንታኞች በአስቸጋሪ ሁኔታም ቢሆን ምርጫ በመሳተፍ ውስጥ የሚገኘውን የፖለቲካ ግብ…
ነጻ የመገናኛ ብዙሀን በሌሉበት፡የምርጫ አስፈፃሚና የፍትሕ ስርዓቱ የፓርቲ የፖለቲካ መሳሪያ በሆኑበት ሁኔታ -የተቃዋሚ ፓርቲዎች በምርጫ መሳተፍ ምን ይፈይዳል? የዋዜማ ተንታኞች በአስቸጋሪ ሁኔታም ቢሆን ምርጫ በመሳተፍ ውስጥ የሚገኘውን የፖለቲካ ግብ ያስረዳሉ