የመፅሀፍ ቅኝት: ‹ቀሪን ገረመው›
ቁጭት አቶ ብርሃኑ በጃንሆይ ጊዜ መጽሐፍ አከፋፋይ የነበሩ አንባቢ- ነጋዴ ናቸው፡፡ ዛሬ ሸምግለዋል፡፡ አብረዎት በዕድሜ ከገፉ መጻሕፍት አንዱን ይጥቀሱ ቢባሉ ‹‹ቀሪን ገረመው›› ለማለት ሁለት ጊዜ ማሰብ አያስፈልጋቸውም ፡፡ የዛሬ 48…
ቁጭት አቶ ብርሃኑ በጃንሆይ ጊዜ መጽሐፍ አከፋፋይ የነበሩ አንባቢ- ነጋዴ ናቸው፡፡ ዛሬ ሸምግለዋል፡፡ አብረዎት በዕድሜ ከገፉ መጻሕፍት አንዱን ይጥቀሱ ቢባሉ ‹‹ቀሪን ገረመው›› ለማለት ሁለት ጊዜ ማሰብ አያስፈልጋቸውም ፡፡ የዛሬ 48…
ዋዜማ ራዲዮ- ሸገር የጦር ቀጠና ሆናለች፡፡ ፈራሽ፣ አስፈራሽና አፍራሽ ተፋጠዋል፡፡ 54ሺ ሄክታር የምትለጠጠው አዲስ አበባ 34ሺ ሄክታሯ ፈርሶ ይገነባል፡፡ ታዲያ ምንድነው ወረገኑ እያሉ ማላዘን፣ ስለምንድነው ቀርሳ ማንጎ እያሉ መሟዘዝ፡፡ ጉድ እኮ…
ዋዜማ ራዲዮ-በህመም ላይ የሰነበተው ዕውቁ የትያትር አዘጋጅ አባተ መኩሪያ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። በ”ፕሮስቴት እጢ” በጠና ታምሞ ህክምናውን ይከታተል በነበረበት “አዲስ ህይወት” ሆስፒታል ረቡዕ ምሽቱን ያረፈው አባተ ላለፉት 50 ዓመታት…
ዋዜማ ራዲዮ- ስድስት ኪሎ የሚገኘው ‹‹ገተ-ጀርመን የባሕል ማዕከል›› በዚህ ሰሞን ቤተ-መንግሥታዊ ጥበቃ ሳያስፈልገው አልቀረም፡፡ ይህ ማዕከል ለአንድ ወር ይዞት የሚቆየው ንብረት ከማዕከሉ ማዶ ከሚገኘው የንግድ ባንክ ቅርንጫፍ ከሚገኝ የገንዘብ ክምችት…
በሙሔ ሀዘን ጨርቆስ– ሐምሌ ግም ሲል ተጻፈ-ለዋዜማ ራዲዮ እንዴት ናችሁ!? ‹‹በዛሬዋ መሐል አዲስ አበባ መኪና ማቆምያ ማግኘት መኪና ከመግዛት ያልተናነሰ መታደልን ይጠይቃል›› በሚል ጦማሬን ልጀምር አስቤ ተውኩት፡፡ ለምን ተውኩት? ጠዋትና…
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በሚያደርጋቸው መንፈሳዊ እንቅስቃሴዎቹ የሚታወቀው ማኅበረ ቅዱሳን ሰሞኑን አዲስ የኢንሳይክሎፔዲያ ፕሮጀክት መጀመሩን አስተዋውቋል። ፕሮጀክቱ በዓይነቱ የመጀመሪያ በመኾኑና ምንም እንኳን ጅማሬው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን የሚመለከት ኢንሳይክሎፔዲያ የማጠናቀር…
በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ በድረገጽ የሚቀርቡ ጽሑፎች ያላቸውን የጥላቻ ንግግር (hate speech) ባህርይና የጥላቻ ንግግሮቹን መጠን ጉዳዩ ያደረገው በአዲስ አበባና በኦክስፎርድ ዩኒቨርስቲ ጥምረት የተሰራው ጥናት ውጤት ታትሞ ለንባብ በቅቷል። ይህም የጥናት…
በኢህአፓ ዙሪያ በሚያጠነጥኑት እና “ያ ትውልድ” በሚል ስያሜ በታተሙት ሶስት መጽሐፍቱ የሚታወቀው ክፍሉ ታደሰ አዲስ መጽሐፍ ትላንት (ሀሞስ) ለንባብ አበቃ፡፡ “ኢትዮጵያ ሆይ…” የሚል ርዕስ የተሰጠው የክፍሉ አዲስ መጽሐፍ ፖለቲካን ከታሪክ…
ጤና ይስጥልኝ ጌታዬ! ገረመው እባላለሁ፡፡ እሳት የላስኩ ደላላ እንደሆንኩ እግዜርም ሰይጣንም ያውቃሉ፡፡ ኪራይ ሰብሳቢ መሆኔን ድሪባ ኩማም ያውቃሉ፡፡ ውሎና አዳሬ ብሔራዊ ቴያትር መሆኑን ገዢም ሻጭም ያውቃል፡፡ ‹‹ላየን ባር›› ቤቴ፤ ‹‹ቴሌ…
ዋዜማ ራዲዮ- ለዓመታት ሲጠበቅ የነበረው የአዳም ረታ ዳጎስ ያለ ልቦለድ በሚቀጥለው ሳምንት ገበያ ላይ ይውላል። “የስንብት ቀለማት” የተሰኘው የአዳም አዲሱ መጽሐፍ ቀድሞ እንደተነገረለት ወደ አንድ ሺህ የሚጠጉ ገጾች አሉት። መጽሐፉ…