Category: Art and Culture

የአገር ሰው ጦማር- አዲሳባ ገዢዎቿን ብቻ ሳይሆን ዜጎቿን እየመሰለች ነው

ሰኔ፣ 2008 ተጻፈ፣ በሙሔ ሐዘን ጨርቆስ እንዴት ናችሁ የዋዜማ ታዳሚዎች? ከትናንትና ወዲያ ጋሽ አበራ ሞላ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ጋር ቆሞ ሲያስነጥስ አየሁት፡፡ እነዚህ ሰዎች ቆሻሻ የትም እየደፉ አሳበዱት፡፡ ቁመቱ ከምን ጊዜውም ረዝሞ…

የአገር ሰው ጦማር: በአሉላ ጫካ የሚሰራው የባለስልጣናቱ “ቅንጡ” ቤት እየተጠናቀቀ ነው፡ ጎብኝቼው ተመለስኩ

የተከበራችሁ የዋዜማ ራዲዮ ታዳሚዎች- የጦማሬ አንባቢዎች! የተከበራችሁ ጭቆናን የሚቋቋም ደንዳና ትከሻ ባለቤቶች! የተከበራችሁ የ40-60 ተመዝጋቢዎች! የተከበራችሁ የ80-20 ነባር ተመዝጋቢዎች! የተከበራችሁ የ90-10 የድሀ ድሃዎች! ክቡራትና ክቡራን! ኮንዶሚንየም እስኪደርሳችሁ የኢዮብን ትዕግስት ባስናቀ…

የአገር ሰው ጦማር: ግንቦት 20ን ከልቡ የሚያከብራት ማን ነው?

  እንዴት ናችሁልኝ የዋዜማ ታዳሚዎች? እኔ ያው ደኅና ነኝ፡፡ እነሆ ጣሊያን ከሄደ ስንትና ስንት ዓመቱ! እኔ ግን ለምን እንደሆን አላውቅም ቅኝ እየተገዛሁ ይመስለኛል፤ የገዢዎቼን ልደት ለ25ኛ ጊዜ ተንበርክኬ ማክበሬ የፈጠረው ስሜት…

የዋዜማ ጠብታ: የፕሮፌሰር ገብሩ ታረቀ መጽሐፍ ለንባብ በቃ

የታሪክ ተመራማሪ ናቸው፡፡አሁን ለገበያ የቀረበው መጽሐፋቸው እ.ኤ.አ በ2009 በዬል ዩኒቨርስቲ ፕሬስ ታትሞ የነበረ ቢሆንም ለአገር ዉስጥ ገበያ ቀርቦ አያውቅም፡፡ አሁን ግን በተለይ ለኢትዮጵያና ምስራቅ አፍሪካ ገበያ እንዲውል ታስቦ በድጋሚ ታትሟል፡፡…

የዋዜማ ጠብታ: ‹ቀሪን ገረመው፣ የአርበኞች ታሪክ›› ከግማሽ ምዕተ ዓመት በኋላ ታተመ

በ19 መቶ ስድሳ ዓ.ም በአርበኛ ቀኛዝማች ታደሰ ዘወልዴ ተጽፎ ለንባብ በቅቶ የነበረው የአርበኞችን ታሪክ ያቀፈው ‹‹ቀሪን ገረመው›› የተሰኘው መጽሐፍ ከ48 ዓመታት በኋላ ለንባብ በቅቷል፡፡ 450 ገጾች ያሉትና በኢትዮጵያ የአርበኞች ታሪክ…

የዋዜማ ጠብታ: የዶ/ር ነጋሶ መጽሐፍ በዚህ ሳምንት ገበያ ላይ ይውላል

የቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ የጻፉት “የኦሮሞ ህዝብ ታሪክ” የተሰኘው መጽሐፍ ሰኞ ሚያዝያ 17 ገበያ ላይ እንደሚውል ይጠበቃል፡፡ መጽሐፉ ዶክተር ነጋሶ ለዶክትሬት ማሟያ ባደረጉት ምርምር ላይ የተመሰረተ ሲሆን በምዕራብ…

የሄኖክ መሀሪ “790” በዚህ ሳምንት ይጠበቃል

ሄኖክ መሀሪ እና ወንድሞቹ ተወልደው ላደጉበት ቤት ያላቸው ፍቅር የትየለሌ ነው፡፡ ፒያሳ የሚገኘው ቤታቸው ድክ ድክ ያሉበት ብቻ አልነበረም፡፡ ይልቅስ በሙዚቃ ህይወት ውስጥ በነበሩት ወላጆቻቸው አማካኝነት የሙዚቃን ሀ…ሁ የቆጠሩበት እንጂ፡፡…

ትንሳኤን የሚናፍቁት ስባት የሙዚቃ አልበሞች

(ዋዜማ) በኢትዮጵያ የሙዚቃ ኢንዱስትሪ እንደ አዲስ ዓመት፣ ገና እና ፋሲካ በዓላት ተጠባቂ ጊዜ የለም፡፡ አንጋፋ የሚባሉ አቀንቃኞች ሳይቀሩ የሙዚቃ አልበሞቻቸውን ለአድማጭ ጆሮ የሚያደርሱት እነዚህን በዓላት ታክከው ነው፡፡ የዘንድሮ ፋሲካም እንደከዚህ…

ፀደንያና የፍቅር ግርማ ከ12 ዓመታት በኋላ

(ዋዜማ)- ይህ ዓመት ለጸደኒያ ገብረማርቆስ ስኬታማ ነበር፡፡ በሶስት የተለያዩ ውድድሮች በሽልማት ስትንበሸበሽ ዓመቱ ገና እንኳ አልተጋመሰም፡፡ አሁን ደግሞ አዲሱን አልበሟን ለሙዚቃ አፍቃሪያን ለማድረስ ተፍ ተፍ እያለች ነው፡፡ “የፍቅር ግርማ” የሚል…