Month: August 2026

“አዲስ አበባ ሕብረ ብሔራዊ ከተማ ናት እያልን ለአንድ ክልል ልዩ ጥቅም የሚያስገኝ ውሳኔ አናስተላልፍም” ተመካካሪዎች

የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ ከተማዋ የኦሮሚያ ክልል ዋና ከተማ እና መቀመጫ ትሁን የሚለውን ምክረ ሀሳብ ያቀረቡ ተመካካሪዎች ደግሞ፤ ምክረ ሀሳቡ በሥራ ቡድን ደረጃ ውሳኔ እንዲተላለፍበት ጠይቀዋል። ዋዜማ- በሀገራዊ ምክክር…

አዲስ ስታንዳርድ ሚዲያ የስቱዲዮ መሳሪያዎችና ሌሎች ንብረቶች በፀጥታ አካላት እንደተወሰደበት አስታወቀ

ዋዜማ- አዲስ ስታንዳርድ የብየነ መረብ ሚዲያ ባለፉት ቀናት ዋና አዘጋጁ ታግቶ ተወሰዶ እንደነበር ፤ ቢሮው በፀጥታ ሀይሎች መበርበሩንና ንብረቶቹ መወሰዳቸውን እንዲሁም ለአስራ ስድስት ዓመታት ከተከራየው ቢሮ እንዲለቅ እየተገደደ መሆኑን አስታወቀ።…

በምክክሩ ወቅት በሀሳብ ልዩነት “አድማ የመቱ” ነበሩ

ዋዜማ- ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ በ22ኛው ቀን ውሎው በስልታዊ ቡድን ደረጃ ሲካሄድ የቆየውን ምክክር አጠናቋል። ይህ የምክክር ሂደት ባለፈው ሳምንት እንዲጠናቀቅ ዕቅድ ተይዞለት የነበረ ቢሆንም፤ በተለያዩ የሥራ ቡድኖች ሲካሄዱ የነበሩ የምክክር…

ሱዳን ድንበር አቅራቢያ በመንግስትና በሕወሓት ኃይሎች መካከል ውጊያ ተደረገ

ዋዜማ- በሱዳን አዋሳኝ አካባቢ በሕወሓት ሀይሎችና በመከላከያ ሰራዊት መካከል ዛሬ ማለዳ ላይ ውጊያ መቀስቀሱንና እስከ ቀን ዘጠኝ ሰዓት ገደማ ተኩስ እንደነበረ እማኞች ነግረውናል። ዛሬ ቅዳሜ ሐምሌ 25፣ 2018፣ ዓ፣ም ከንጋቱ…

“ተፅዕኖ ፈጣሪዎች” የተባሉ ግለሰቦች በምክክሩ እንዲሳተፉ በምን መስፈረት ተመረጡ?

ዋዜማ- በሀገራዊ የምክክር ጉባኤ 17ኛ ቀን ውሎ የክልል ተወካዮች ጉባኤ አባላት ተመርጠዋል። ጉባኤው በርዕሰ ጉዳይ ተመካካሪ ቡድን የተዘጋጁ ውሳኔዎች ወደሚቀጥለው ምዕራፍ ከማለፋቸው በፊት የምክረ ሀሳቦችን ተቀባይነት የማረጋገጥ ስልጣን የተሰጠው መሆኑን…