የትግራይና የአማራ ክልል የሚወዛገቡባቸውን አካባቢዎች በተመለከተ በሚቀጥሉት ቀናት የሚከተሉት እርምጃዎች ይወስዳሉ
ዋዜማ- የወሰን ይገባኛል የሚነሳባቸውን አካባቢዎች (የራያ ፣ ጠለምት እና ወልቃይት) በተመለከተ የትግራይና የአማራ ክልል አመራሮች የፕሪቶሪያውን የሰላም ውል ተንተርሰው በደረሱት የመተግበሪያ ስምምነት መሰረት ታጣቂዎችን ማስወጣት ተፈናቃዮችን መመለስና አዲስ የአስተዳደር መዋቅር…
ዋዜማ- የወሰን ይገባኛል የሚነሳባቸውን አካባቢዎች (የራያ ፣ ጠለምት እና ወልቃይት) በተመለከተ የትግራይና የአማራ ክልል አመራሮች የፕሪቶሪያውን የሰላም ውል ተንተርሰው በደረሱት የመተግበሪያ ስምምነት መሰረት ታጣቂዎችን ማስወጣት ተፈናቃዮችን መመለስና አዲስ የአስተዳደር መዋቅር…
ዋዜማ- የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ጋር ውይይት ለማድረግ ቀጠሮ መያዛቸውን ዋዜማ ከምንጮቿ ሰምታለች። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ሁሉንም አገር አቀፍ እና ክልል አቀፍ ፖለተካ ፓርቲዎችን ለማወያየት ወደ አዲስ…
ዋዜማ- የሥራና ክህሎት ሚንስቴር በዘንድሮው ዓመት እስካሁን ባሉት ጊዜያት ከ261 ሺሕ በላይ ሥራ ፈላጊዎች መንግሥት የሥራ ስምሪት ውል ወደተዋዋለባቸው አገራት መላካቸውን ለዋዜማ ገልጿል። በ2015 ዓ.ም ከ102 ሺሕ በላይ ሥራ ፈላጊዎች…
ዋዜማ- የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በግፍና በኢ-ፍትሀዊነት ከቀየው ፊንፊኔ (አዲስ አበባ) እንዲሰደድ የተደረገውን የኦሮሞ ሕዝብ ወደ ቀደመ ስፍራው እንዲመለስ እያደረግን ነው ሲሉ በይፋዊ ማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ተናግረዋል።…
ዋዜማ- ከወራት ማመንታት በኋላ የኢትዮጵያ መንግስት በነዳጅ የሚሰሩ የግል አገልግሎት ተሽከርካሪዎች ወደ ሀገር እንዳይገቡ እገዳ መጣሉን መኪና አስመጪ ድርጅቶችና ተሽከርካሪ ለማስገባት የሞከሩ ግለሰቦች ለዋዜማ ተናግረዋል። ምንጮቻችን እንደነገሩን ከመካከለኛው ምስራቅ፣ ከአውሮፓና…
የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ከተማይቱን እንደስሟ “አዲስ አደርጋለሁ” ብሎ የተለያዩ የግንባታ ፕሮጀክቶችን እያካሄደ ነው። የከተማዋን ነባር ሰፈሮች ብሎም የከተማዋን ታሪክ የሚያንፀባርቁ ቅርሶችን ሳይቀር እያፈረሰም ነው። “ይህ ፈረሳ በከተማዋ አዲስ ማንነትን…
ዋዜማ- ቅዳሜ ዕለት በየኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዲጂታል መዋቅር ላይ የተከሰተውን ግድፈት ተጠቅመው ገንዘብ የወስዱ አካላትን ለማደን ግብረ ኀይል መቋቋሙን ዋዜማ ለጉዳዩ ቅርብ ከሆኑ ምንጮች ሰምታለች። ከብሔራዊ ባንክና ንግድ ባንክ ባለሙያዎች…
ዋዜማ- በአዲስ አበባ በተለያየ ዘርፍ ላይ የተሰማሩ ባለሀብቶች በማያውቁት ስልክ እየተደወለላቸው ገንዘብ እየተጠየቁ ፤ ገንዘቡን የማይሰጡ ከሆነም ለደህንነታቸው የሚያሰጋ ማስፈራርያ እየደረሰባቸው እንደሆነ ዋዜማ ካሰባሰበችው መረጃ ተረድታለች ። አዳማና ባህርዳር ያሉ…
ዋዜማ- የሸኘነው ወር፣ ያ ታላቅ ማኅበራዊ አብዮት የተቀሰቀሰበት የኅምሳኛ ዓመት ዝክር ቢሆንም፣ ኢትዮጵያ ግን በዝምታ ልታልፈው መርጣለች። የጽሕፈት ተውስዖዏን እና የውይይት አደባባዮቿን ለዚህ እንድታውል ቢጠበቅባትም፣ ምንም ያልተፈጠረ ያህል ክስተቱ በለሆሳስ…
ዋዜማ- መንግስታዊው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅጥር ሲፈጽሙ ሀሰተኛ የትምህርት ሰነድን ያቀረቡ 220 ሰራተኞቹን ማበረሩን ዋዜማ ከባንኩ ምንጮች ሰምታለች። ባንኩ ከሰሞኑ ሀሰተኛ የትምህርት ሰነድ አቅርበዋል በሚል ከስራ ያባረራቸው ሰራተኞቹ ባለፈው አመት…