Month: May 2022

ለኢንሹራንስ ዘርፉ የራሱ ተቆጣጣሪ ተቋም ለማዋቀር ዝግጅት እየተደረገ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- የገንዘብ ሚንስቴር ሚንስትር አህመድ ሽዴ ባለፈው ሳምንት በተካሄደው በምስራቅ አፍሪካ ፋይናንስ ጉባኤ የመክፈቻ ላይ  የኢንሹራንስ ቁጥጥር ተቋም ለማቋቋም ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን አንስተው ተናግረዋል።   በአሁኑ ወቅት የኢንሹራንስ ቁጥጥር…

መንግስት ለቀጣዩ ዓመት 780 ቢሊየን ብር በጀት አዘጋጅቷል

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ፌዴራል  መንግስት በብርቱ የኢኮኖሚና የፀጥታ ፈተና ውስጥ ሆኖ ከሁለት ወር በኋላ ለሚጀምረው አዲሱ የበጀት ዓመት 780 ቢሊየን ብር በጀት ማዘጋጀቱን ዋዜማ ለጉዳዩ ቅርብ ከሆኑ ምንጮች ስምታለች።  አዲሱ…

የትግራይ ህዝብ “ለመጨረሻው ምዕራፍ ትግል” እንዲዘጋጅ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥሪ አቀረቡ

ዋዜማ ራዲዮ- የትግራይ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደብረፅዮን ገብረሚካዔል ከማዕከላዊው መንግስት ጋር ችግሮችን በዲፕሎማሲ ለመፍታት ሲደረግ የነበረው ጥረት “ባለመሳካቱና የሰላም መንገድ በመዘጋቱ የትግራይን ሕዝብ ነፃነት ለማረጋገጥ” የክልሉ ህዝብ እንዲዘጋጅ ጥሪ አቀረቡ።…

በኢትዮጵያ ከፍተኛ የሆነ የሰብዓዊ መብት ጥሰት አሁንም መቀጠሉን ኢሰመኮ አስታወቀ

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን በሰሜን ኢትዮጵያ ከተከሰተው ጦርነትና በሌሎች የአገሪቱ አካባቢዎች በብሄር ማንነት፣ ራስን በራስ ከማስተዳደርና የአካባቢ አስተዳድር ወሰን እንዲሁም አልፎ አልፎ በሃይማኖት ሳቢያ በሚያገረሹ ግጭቶች መጠነ ሰፊ…

የነዳጅ ድጎማን ማንሳት ከባድ የኢኮኖሚና ማኅበራዊ ቀውስ እንዳያስከትል ተሰግቷል

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ መንግሥት የነዳጅ ድጎማን ከተመረጡ ተሸከርካሪዎች ላይ በሂደት የሚቀንስ እና የሚያስቀር የውሳኔ ሃሳብ ታኅሳስ 20፣ 2014 ዓ.ም በተካሄደው ሦስተኛው የሚንስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ላይ አጽድቋል። የመንግሥት የነዳጅ ድጎማን…

ሕወሃት በግለሰቦች እጅ ያለ ገንዘብ ወደ ባንክ አንዲገባ አዘዘ

ዋዜማ ራዲዮ- የትግራዩ ሕዝባዊ ወያነ ሃርነት ትግራይ (ሕወሃት) የሚመራው የትግራይ ክልል መንግሥት በትግራይ ክልል የተፈጠረውን ሰብዓዊ ቀውስ ለመቋቋም እንዲረዳው፣ በክልሉ ከባንክ ውጭ የሚንቀሳቀስ በቢሊዮኖች የሚገመት ገንዘብ ወደ ወደ አንድ ቋት…

ኢትዮጵያ በዲፕሎማትነት ለሾመቻቸው የፓርላማ አባላት ማሟያ ምርጫ አድርጋ አታውቅም

ዋዜማ ሬዲዮ -የኢትዮጵያ ምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ እና የምርጫ ስነ-ምግባር አዋጅ ቁጥር 1162 አንቀጽ 8 ስለ ማሟያ ምርጫ ያትታል። በዚህ አንቀጽ ከተካተቱት ሁለት የማሟያ ምርጫ ማድረጊያ መንገዶች አንዱ በማንኛውም ምክንያት…

የኮንደም ዋጋ በከፍተኛ ደረጃ መናር ተጋላጭ የህብረተሰብ ክፍሎችን አደጋ ላይ ጥሏል

ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ ከተማ የኮንደም ዋጋ በከፍተኛ መጠን መጨመሩን ተከትሎ ለተላላፊ በሽታ ተጋላጭ የሆኑ የማህበረሰቡ አባላትን ለአደጋ ከማጋለጥ አልፎ የሀገሪቱን የኤች አ ይ ቪ ስርጭት ያባብሰዋል የሚል ስጋት አንዣቧል። …