Month: August 2016

አሜሪካ ዜጎቿ ወደ ኦሮሚያ እንዳይጓዙ ገደብ ጣለች

ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ከሰዓታት በፊት ለአሜሪካ ዜጎች ባስተላለፈው የ“ድንገተኛ እና የጸጥታ ጉዳዮች” መልዕክቱ ነገ እና ከነገ ወዲያ ወደ ኦሮምያ ክልል የሚደረጉ ጉዞዎች ላይ ዕቀባ ጣለ፡፡ ኤምባሲው በመልዕክቱ…

በኦሮሚያ ሊካሄድ ለታሰበው የተቃውሞ ስልፍ ዝግጅት መጠናቀቁን አስተባባሪ ቡድኑ አስታወቀ

ዋዜማ ራዲዮ- በመላው ኦሮሚያ ቅዳሜ ሊካሄድ ለታሰበው የተቃውሞ ስልፍ ዝግጅት መጠናቀቁን ህቡዕ አስተባባሪ ቡድኑ ጠቆመ። የሰልፉ አስተባባሪዎች ለዋዜማ እንዲደርስ ባደረጉት መረጃ በሰልፉ ላይ ተይዞ የሚወጣው መፈክሮች እና የት የት ቦታ እንደሚወጡ፣…

[የፊንፊኔ ደላላ] ፊንፊኔ ለ22ኛው ጊዜ መሬት እየቸበቸበች ነው፣ ላፍቶ 7ሺ 800 ካሬ ቦታ በ92 ሚሊዮን ብር ተሸጧል

ጤና ይስጥልኝ ጌታዬ! ገረመው እባላለሁ፡፡ እሳት የላስኩ የፊንፊኔ ደላላ ነኝ፡፡ ኪራይ ሰብሳቢ መሆኔን ድሪባም ኩማም ያውቃሉ፡፡ ‹‹ጉዳይ ገዳይ›› መሆኔን እግዜርም ሰይጣንም ያውቃሉ፡፡ ‹‹ላየን ባር›› ቤቴ፣ ‹‹ቴሌ ባር›› ግዛቴ ነው፡፡ ጥሎብኝ…