Addis Ababa
Addis Ababa

አዲስ አበባ የኦሮሚያ ተፈጥሯዊ ይዞታ ስትሆን ፌደራል መንግስቱ ደግሞ እንግዳ ነው። የአስተናጋጇን የኦሮሚያን ባህል ቋንቋ አክብሮ መኖር ይጠበቅበታል። የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ራሳቸውን በብሄር ለመግለፅ የሚቸገሩ ስለሆነ ከተማይቱ የነሱን የመኖር መብት ባረጋገጠ መልኩ ትተዳደራለች። ዶር ፀጋዬ አራርሳ ተጨማሪ ማብራሪያ አለው። አድምጡት

Audio Player

በተያያዥ ርዕሰ ጉዳይ ላይ ዶር ሰማኸኝ ጋሹ የሰጠውን አስተያየት በማስፈንጠሪያው ያድምጡ-http://wazemaradio.com/?p=1655