Copyright © 2015 - Wazema Radio. All rights reserved.
ዋዜማ ራዲዮ- የቴሌኮም አገልግሎት ረቂቅ አዋጅ በሚል ስያሜ የተዘጋጀው ሰነድ ኢትዮጵያን በቴሌኮም ዘርፍ ለመሰማራት ለፈለገ የሀገር ውስጥም ሆነ የውጭ ባለ ሀብት ክፍት የማድረግን የመንግስትን ፍላጎት ይፋ አድርጓል። ረቂቅ አዋጁ የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ባለፈው
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- ከኢትዮጵያ ልማት ባንክ 412 ሚሊየን ብር በተጭበረበረ መንገድ በወሰደው የቱርክ ኩባን ያና ብድሩን በፈቀዱት የባንኩ ሰራተኞች ላይ ምርመራ እየተደረገ ነው። ከሶስት ዓመታት በፊት በጨርቃጨርቅ ምርት ዘርፍ ለመሰማራት የቱርኩ አሪ አምባላጅ ቴክስታይል ኩባንያ የኢንቨስትመንት
Read Moreእንደሞባይል በግመል ተጭነው ወደ አገር ውስጥ የሚገቡ መድኃኒቶች ተበራክተዋል ዜጎች መድኃኒት ፍለጋ እየተንከራተቱ ነው ዋዜማ ራዲዮ- ከውጭ ምንዛሬ ጋር በተያያዘ አገሪቱ አጣብቂኝ ውስጥ መግባቷን የሚያሳብቁ ምልክቶች መታየት ከጀመሩ ሰንበትበት ብሏል፡፡ የውጭ ምንዛሬ መሳሳትን ተከትሎ
Read Moreየአዘጋጁ ማስታወሻ፡ ቀደም ሲል ባቀረብነው መረጃ ላይ አንዳንድ ስህተቶችን ስላገኘንበት አርትዖት አድርገን እንደገና አቅርበነዋል። ዋዜማ ራዲዮ- በሐዋሳ የጨርቃጨርቅ ፋብሪካ ከፍቶ ስራ የጀመረውና ለስዊድኑ ኤች ኤንድ ኤም (H&M) ልብሶችን የሚያቀርበው የባንግላዴሽ ኩባንያ (ዲቢኤል) ለኢትዮጵያውያን ሠራተኞቹ የሚፈጽመው 1050
Read Moreበአዲስ አበባ የአርማታ ብረት ዋጋ ሰማይ እየነካ ነው፡፡ የዶላር ግዢ በጥቁር ገበያ 35 ብር ደርሷል ብረት በ9 ወራት ውስጥ በእጥፍ ጨምሯል በአዲስ አበባ ብቻ 26ሺህ የሕንጻ ግንባታዎች ሊስተጓጎሉ ይችላሉ ዋዜማ ራዲዮ- የውጭ ምንዛሬ መንጠፍን
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ-መር የሆነውን ዕድገቷን ለማፋጠን ትኩረቷን ወደ ጥጥ እርሻ፣ ጨርቃ ጨርቅ እና ስፌት ምርት በማዞር ላይ ትገኛለች፡፡ የጨርቃ ጨርቅ ዘርፉ ሀገሪቱን በ2025 ዓ.ም የአፍሪካ ኢንዱስትሪ ማዕከል ለማድረግ የተያዘው ጥረት አንድ አካል ሲሆን
Read MoreDOWNLOAD THE FULL ANALYSIS BELOW Dear Readers, This is the first edition in a series of Wazema Institute Briefing Papers on Ethiopian Economy. We have focused on the Ethiopian government’s ambiguous Foreign Direct Investment-Led
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- ለ7ኛ ጊዜ እየተካሄደ ያለው የግንባታ ዘርፍ ኢንዱስትሪ አውደ ርዕይ በግማሽ ሐዘንናና በሩብ የቢዝነስ ተስፋ ለአራት ቀናት ለሕዝብ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ የጎብኚዎች ቁጥር እንደቀድሞዎቹ ጊዜያት አመርቂ የሚባል አልሆነም፡፡ ሚሊንየም አዳራሽም እንደወትሮው አልደመቀም፡፡ ኸረ
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ የተባባሰውን ህዝባዊ አመፅ ተከትሎ በሀገሪቱ በኢንቨስትመንት የተሰማሩ የውጭ ባለሀብቶችና ኩባንያዎች አጣብቂኝ ውስጥ መውደቃቸውን ለዋዜማ የደረሰ መረጃ አመለከተ። በኢነርጂና በኢንደስትሪ ዘርፍ ከዩናይትድ ስቴትስ ወደ ኢትዮጵያ በመሄድ የሚንቀሳቀሱት ሶስት ትልልቅ ኩባንያዎች ከዓለም አቀፍ
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- ከሰሞኑ “ትምባሆ ሞኖፖል” በመንግስት ድርጅቶች አክስዮን ሽያጭ ታሪክ አዲስ የዋጋ ክብረወሰን አስመዝግቧል፡፡ እስካሁን ለባለሃብቶች ከተዛወሩ የመንግስት ድርጅቶች ውስጥ በዋጋ ውድነት በቀዳሚነት ሲጠቀስ የቆየው ለዲያጂኦ በ225 ሚሊየን ዶላር የተሸጠው ሜታ አቦ ቢራ ፋብሪካ
Read More