Copyright © 2015 - Wazema Radio. All rights reserved.
ዋዜማ ራዲዮ- ከ7 ወራት መዘግየት በኋላ በቀድሞ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አብዲ ሞሀመድ (አብዲ ኢሌ) ላይ ዛሬ ጥቅምት 2 ቀን 2013 ለመጀመርያ ጊዜ ምስክር መሰማት ተጀመረ፡፡ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የህገመንግስት
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- በሶማሌ ክልል በ2010 ዓም በደረሰው የ59 ሰው ሞት እና በርካታ ንብረት ውድመት ክስ ከተመሰረተባቸው 47 ሰዎች 28ቱ ጉዳያቸው በሌሉበት እየታየ ነው፡፡ የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ጥር 20 2011 ዓም በመሰረተው ክስ የክልሉን
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- በሶስት አዳዲስ ዳኞች የተሰየመው የፌደራሉ ከፍተና ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት የቀድሞ የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት አብዲ ሞሀመድ (አብዲ ኢሌ)፣ የክልሉ የቀድሞ ሴቶች እና ህፃናት ጉዳይ ቢሮ ሀላፊ የነበሩትን ወ/ሮ ረሀማ
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- በልደታ ከፍተኛ ፍርድቤት 4ኛ ወንጀል ችሎት ዛሬ (ዓርብ) የቀረቡት የቀድሞው የሱማሌ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ አብዲ ኢሌ “ ፍትህ አገኛለሁ የሚል እምነት የለኝም ከአቃቤህግ በላይ ፍርድ ቤቱ ነው እየከሰሰን ያለው…..” ሲሉ ለፍርድ ቤቱ
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- በእነ አብዲ ሞሀመድ (አብዲ ኢሌ) መዝገብ ተከሳሽ የሆኑት ወ/ሮ ዘምዘም ሀሰን በማረምያ ቤት ድብደባ እንደደረሰባቸው ለችሎት አቤቱታ አቀረቡ እኚህን ተከሳሽ የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ሃኒ ሀሰን አህመዲን በሚል ስም በወንድ ፆታ 43ኛ
Read Moreበተመሳሳይም 25ኛ ተከሳሽ ሆነው የቀረቡት ከድር አብዲ እስማኤል በዕርግጥም በክሱ ላይ የተጠቀሰው ስም የእራሳቸው እንደሆነ ለችሎቱ ቢገልፁም ክሱ ሲነበብላቸው ግን በክሱ የተጠቀሱትን የወንጀል ተግባራት ለማድረግ የሚያስችል ስልጣን የሌላቸው ተራ አርሶ አደር እንደሆኑ አቤቱታ አቅርበዋል፡፡
Read Moreእስካሁን ስላልተያዙት 39 ተከሳሾች አቃቤ ህግ የፖሊስን ሪፖርት ያብራራ ሲሆን በብዛት የስም መመሳሰል ስላለ ተከሳሾቹን እስካሁን ለይቶ መያዝ እንዳልቻለ ተገልፀዋል፡፡ ዋዜማ ራዲዮ- የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት ሚያዝያ 24 ቀን
Read Moreከቅርብ ጊዜ ወዲህ የድሬዳዋ ከተማ ከባድ የጸጥታና የደህንነት ችግሮችን ተጋርጦባታል። የቀድሞው የሶማሌ ክልል ፕሬዚደንት አብዲ መሀመድ ኡመር ከስልጣንናቸው ተነስተው ክልሉ በሰላም እጦት የታመሰ ሰሞን ድሬዳዋም ከፍተኛ የጸጥታ ችግር አጋጥሟት ሰዎች በአሰቃቂ ሁኔታም መሞታቸው ይታወሳል።ይህ
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- የሶማሌ ክልል የቀድሞ ፕሬዝዳንት አብዲ መሀመድ ዑመር (አብዲ ኢሌ) በቁጥጥር ስር ውለዋል። የክልሉ ምክር ቤት ምንጮች እንደነገሩን አብዲ ኢሌ በጅጅጋ ከነበሩበት ቤተ መንግስት ተይዘው ተወስደዋል። ፕሬዝዳንቱን ለመያዝ በተደረገው ጥረት ተኩስ መሰማቱን እማኞች ይናገራሉ።
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- በፌደራል መንግስትና በሶማሌ ክልል መካከል ባለፉት ሁለት ቀናት በተደረገ ውይይት የክልሉን ሰላምና መረጋጋት ለመመለስ መግባባት ላይ መደረሱ ተሰማ። በፌደራሉ መንግስትና በሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት አብዲ መሀመድ ዑመር (አብዲ ኢሌ) መካከል ቅዳሜ በስልክ፣ እሁድ
Read More