Home Tag Archives: Ethiopia military

Ethiopia military

አዲሱ የመከላከያ ሰራዊት ግንባታ ስትራቴጂ ስነድ ፣ ከዓባይ ውሀ ውዝግብ እስከ ውስጣዊ የደህንነት ስጋቶች የሚያስፈልጉ ዝግጅቶችን ያብራራል

Jun 23, 2020 0

ዋዜማ ራዲዮ- ቀደም ሲል የነበሩትን የመከላከያ ሰራዊት ስትራቴጂክ ስነዶች ያሻሻለውና ዋዜማ ራዲዮ ያገኘችው የኢፌዲሪ መከላከያ ሰራዊት ግንባታ ስትራቴጂ ተቋሙ የምድር፣ የአየር፣ የባህርና የሳይበር ክፍሎች እንዲኖሩት ተደርጎ መዋቀሩን ያወሳል። አምስት ክፍሎች ባሉት በዚህ ሰነድ የመከላከያ

Read More

በሞያሌ ከተማ ሰው በመግደል ወንጀል የታሰሩት የመከላከያ አባላት ከ1 አመት በኋላ በመደበኛ ፍርድ ቤት ክስ ተመሰረተባቸው

Mar 16, 2019 0

ከአንድ ዓመት በፊት በሞያሌ ከተማ ለዘጠኝ ስዎች ሞትና ከስምንት ሺ በላይ ለሆኑት መፈናቀልና ወደ ኬንያ እንዲሰደዱ ሰበብ በሆነው ግጭት በግድያ የተጠረጠሩት የመከላከያ አባላት ፍርድ ቤት ቀርበዋል። ዋዜማ ራዲዮ- መጋቢት 1 ቀን 2010 ዓም ከቀኑ

Read More

የ37 ቢሊየን ብሩ መዳረሻና የሜቴክ የውስጥ መዝገብ

Nov 16, 2018 0

ሜቴክ በአመዛኙ አስመጪና አከፋፋይ እንጂ አምራች አልነበረም ዋዜማ ራዲዮ ከ37 ቢሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸውን የሜቴክ የውጭ ሀገር ግዥዎች የሚያሳይ 5 ሺህ ያህል የክፍያ ልውውጦችን የያዘ የግዥ ሂሳብ መረጃ  ደርሷታል። [እዚህ ይመልከቱ- Wazema Radio METEC

Read More

በሜቴክ እየተገነባ ያለው ያዩ የማዳበሪያ ፋብሪካ አደጋ ደረሰበት

Sep 2, 2018 0

ዋዜማ ራዲዮ- በብረታብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ተይዞ ግንባታው እጅግ የተጓተተው የያዩ ማዳበሪያ ፋብሪካ በቅርቡ የፕሮጀክቱ አንድ አካል የሆነው የማቀፊያ ግንብ መደርመሱን ከስፍራው ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። ይህ የማቀፊያ ግንብ የመስንጠቅ አደጋ ገጥሞት በአስቸኳይ መፍትሄ እንዲፈለግለት

Read More

ሜቴክ ስራተኞቹን በግዳጅ እረፍት እያስወጣ ነው ፣ ድርጅቱ በአዲስ መልክ ይደራጃል

Aug 31, 2018 0

ዋዜማ ራዲዮ- በሙስናና በብቃት ማነስ ለከፍተኛ የሀብት ብክነት ስበብ የሆነው የብረታብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ሜቴክ ሲቪል ሰራተኞቹን በግዳጅ እረፍት እያስወጣ ነው። ድርጅቱ በአዲስ መልክ ሊዋቀር እንደሆነም ተሰምቷል። በጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ የተሰየሙ ሶስት የጥናት ቡድኖች

Read More

አሜሪካ ለኢትዮጵያ አየር ሀይል የጦር አውሮፕላን ስጦታ አበረከተች

Jun 7, 2018 0

ዋዜማ ራዲዮ- የአሜሪካ መንግስት እጅግ ዘመናዊና በዓለም ላይ ዘርፈ ብዙ አገልግሎት በመስጠትም ሆነ በተሰማራባቸው የጦር ግንባሮች ተልእኮዎችን በስኬት በመፈጸም አስተማማኝነቱ የሚነገረለትን C-130 የተባለውን የጦር መጓጓዣ አውሮፕላን ለኢትዮጵያ መከላከያ ኃይል በስጦታ አበረከተ፡፡ በአሜሪካው መከላከያ መስሪያ ቤት

Read More

የመከላከያ ሰራዊቱን በአዲስ መልክ የማደራጀት ስራ ይፋ ተደረገ

Jun 1, 2018 0

ዋዜማ ራዲዮ- የመከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ አመራሮችን በብቃት በትምህርትና ስልጠና ዝግጅት እንዲሁም የሀገሪቱን የብሄር ተዋፃኦ ባገናዘበ መልኩ ለማደራጀት አዲስ የምደባ መዋቅር መዘጋጀቱን ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ ከመከላከያ ባለስልጣናት ጋር አርብ ዕለት

Read More

[በነገራችን ላይ] የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ለመለዮ ለባሹ ምን ያተርፍለታል?

Nov 11, 2016 0

በኢትዮጵያ የተደነገገው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መለዮ ለባሹ በዕለት ተዕለት የአስተዳደር ስራ ውስጥ እጁን እንዲያስገባ በር ከፋች ዕድል ነው። ከአስቸኳይ ጊዜው በኋላ የወታደሩ ክፍል ስነ ልቦናና ተሞክሮ ሀገሪቱን ወዴት ይመራታል? በእርግጥ መለዮ ለባሹ ለስልጣን ባዳና

Read More

የክልል ልዩ ሀይል (ፖሊስ) አወዛጋቢ ማንነት

Aug 31, 2016 0

ዋዜማ ራዲዮ- ኢህአዴግ-መራሹ መንግስት እግሩን ተክሎ የቆመባቸው አራት የፀጥታ መዋቅሮቹ መከላከያ ሰራዊት፣ ፌደራል ፖሊስ እና የክልል ልዩ ኃይል ናቸው፡፡ አብዛኛዎቹ ክልላዊ መንግስታት በክልላቸው ከሰፈሩት ፌደራል ፖሊስ እና መከላከያ ሰራዊት ሌላ የራሳቸው ልዩ ፖሊስ ወይም

Read More

Writing Hailemariam’s Epitaph: A coup de grâce or a coup d’etat?

Jul 28, 2016 2

If the current “collective” leadership of the EPRDF under Hailemariam Dessalegn fails to address Ethiopia’s manifold crisis, the chances are the TPLF senior leadership would disrupt his tenure soon. It may launch a radical

Read More
Tweets by @Wazemaradio
Skip to toolbar