ኢትዮጵያ በአዲስ አበባ በተካሄደው አህጉራዊ የአየር ንብረት ለውጥ የምክክር ስብሰባ ላይ ላይ ለምን አልተሳተፈችም?
ዋዜማ- ኢትዮጵያ ባለፈው ሳምንት በአዲስ አበባ በተካሄደው አህጉራዊ የአየር ንብረት ለውጥ የምክክር ስብሰባ ላይ አለመሳተፏን ዋዜማ ሰምታለች። እ.ኤ.አ ህዳር ወር፤ 2026 በቱርክ አንታሊያ መዲና በሚደረገው ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ለውጥ…
ዋዜማ- ኢትዮጵያ ባለፈው ሳምንት በአዲስ አበባ በተካሄደው አህጉራዊ የአየር ንብረት ለውጥ የምክክር ስብሰባ ላይ አለመሳተፏን ዋዜማ ሰምታለች። እ.ኤ.አ ህዳር ወር፤ 2026 በቱርክ አንታሊያ መዲና በሚደረገው ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ለውጥ…
ዋዜማ- ከሶስት ዓመት በፊት በደኅንነት ስጋት ምክንያት ሥራውን ያቋረጠው የፈረንሳይና የአይስላንድ ኩባንያዎች ጥምረት የሆነው የቱሉ ሞዬ ጂኦተርማል ፕሮጀክት ወደ ሥራ ለመመለስ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር እየተደራደረ ነው፡፡
ዋዜማ- ብልጽግና ፓርቲ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ይፋ ያደረገውን የሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ውጤትን ተከትሎ በሚመሰርተው መንግስት ውስጥ ከ70 እስከ 80 በመቶ የሚሆነውን ከፍተኛ የኃላፊነት ቦታ ለአዲስ ተሿሚዎች ለመስጠት መወሰኑን ዋዜማ…
ዋዜማ- በትግራይ ክልል መቐለ ቅርንጫፍ የፓስፖርት አገልግሎት መቋረጡን ተከትሎ፤ ተገልጋዮች ለከፋ እንግልት መጋለጣቸውን ዋዜማ ሰምታለች፡፡ ከሁለት አመታት በላይ በዘለቀው የሰሜኑ ጦርነት ሳቢያ፤ የአገልግሎቱ የመቐለ ቅርንጫፍ ለሶስት አመታት ገደማ ተቋርጦ የቆየ…
ዋዜማ- ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ ከ39 ቀናት ቆይታ በኋላ ነሐሴ 16 ቀን 2018 ዓ. ም ተጠናቋል። በስምንት አጀንዳዎች ዙሪያ ምክክር ያደረገው ጉባኤው፤ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በተገኙበት ይፋዊ የመዝጊያ መርሃግብር የተጠናቀቀ ሲሆን፤…
ዋዜማ- ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ በ38ኛ ቀን ውሎው በሥራ ቡድን ደረጃ የጸደቁ የአጀንዳ ምክረ ሀሳቦችን ለምክክሩ ጠቅላላ ጉባኤ አቅርቧል። ኮሚሽኑ እከተለዋለሁ ሲል ይፋ ያደረገው የምክክር ውሳኔ አሰጣጥ መመሪያ፤ ለጠቅላላ ጉባኤው የሚቀርቡ…
ዋዜማ- ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ በ37ኛ ቀን ውሎው ሊያካሂድ የነበረው ጠቅላላ ጉባኤ ሳይካሄድ ቀርቷል። ኮሚሽኑ በተመካካሪዎች የቀረቡ 476 ምክር ሀሳቦች ነሐሴ 14 ቀን፣ 2018 ዓ.ም በጠቅላላ ጉባኤ እንደሚጸድቁ አስታውቆ የነበረ ቢሆንም፤…
ዋዜማ- በስምንት አጀንዳዎች ዙሪያ እየመከረ የሚገኘው ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ በስምንቱ የሥራ ቡድኖች የቀረቡ 476 ምክረ ሀሳቦችን ለማጽደቅ የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ ደርሷል። በ96 ንዑስ አጀንዳዎችና በ225 መሪ ጥያቄዎች መሠረት ምክክር ሲያደርጉ…
በፌደራል ከተሞች ጉዳይ 21 ምክረ ሀሳቦች ዋዜማ- በማጠናቀቂያ ምዕራፍ ላይ የሚገኘው ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ በ36ኛ ቀን ውሎው፤ በስምንቱም አጀንዳዎች ዙሪያ የተጠናቀሩ ምክረ ሀሳቦች በሥራ ቡድን ደረጃ ለተመካካሪዎች ቀርበዋል። ከስምንቱ አጀንዳዎች…
ኮሚሽኑ ይቅርታ የጠየቀበት 35ኛ ቀን ውሎ ዋዜማ- በሀገራዊ የምክክር ጉባኤ 35ኛ ቀን ውሎ በሥራ ቡድን ደረጃ እንዲካሄድ ዕቅድ ተይዞለት የነበረው የምክክር ሂደት ሳይካሄድ ቀርቷል። የጋራ ማረጋገጫ ቡድን አባላት በየሥራ ቡድኑ…