Copyright © 2015 - Wazema Radio. All rights reserved.
ዋዜማ ራዲዮ- ገዥው ግንባር ኢህአዴግ አስገዳጅ የፖለቲካ ቀውስ ሲገጥመው ድርድርና የፖለቲካ ማሻሻያ አደርጋለሁ፣ ከሰማይ በታች የማልደራደርበት ጉዳይ አይኖርም ሲል ይደመጣል። በተግባር ግን ግንባሩ በታሪኩ ቃሉን የመጠበቅም ሆነ ህዝብን የማክበር ድፍረት የሚያንሰው አስመሳይ ነው የሚሉት
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የመጣው ፀረ አገዛዝ ህዝባዊ ተቃውሞና እያስከተለ ያለው ፖለቲካዊ ቀውስ አነጋጋሪ እንደሆነ ቀጥሏል። ህዝባዊ ተቃውሞዎቹ የራሳቸው የሆነ ሀገራዊም አካባቢያዊም ገፅታ አላቸው። በኦሮሚያ የተከሰተው ተቃውሞ ጋል ረገብ እያለ አሁንም
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- ከሰሞኑ የቀድሞው የህወሀት ታጋይና የአየር ሀይል አዛዥ ሜጀር ጀነራል አበበ ተክለሀይማኖት ገዢው ፓርቲ “ደርግ ሆኗል”፣ “የፖለቲካ ምህዳሩ ጠቧል”፣ “ሙስና ህዝቡን አስመርሯል” የሚሉና ሌሎች ብርቱ ትችቶችን ይዘው ወደ አደባባይ ብቅ ብለዋል። የዚህ
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- ባለፈው ግንቦት ወር የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስራ አራት ተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶችን ምዝገባ ፍቃድ ሰርዟል፡፡ የተሻሻለውን የፖለቲካ ፓርቲዎች አዋጅ 573/2000 መሰረት ያደረገው የቦርዱ እርምጃ በዓይነቱ ታይቶ የማይታወቅ ነው፡፡ ቦርዱ ለውሳኔ የተገደድኩት ፓርቲዎቹ
Read Moreየከተሞች እና የመከተም (urbanization) ነገር በአገራችን ማኅበረሰባዊ፣ ባህላዊና ፖለቲካዊ ሕይወት ውስጥ ያላቸው ቦታ ዘመን በገፋ መጠን በእጅጉ እየጨመረ መምጣቱ ቢታወቅም በምርምርም ሆነ በሕዝብ አደባባይ ብዙም አልተባለለትም። ነገሩን ከከተሞች ታሪክ፣ ኢኮኖሚያዊ ፋይዳ፣ ባህላዊ ገጽታ እንዲሁም
Read More