Tag: World Bank

የአለም የገንዘብ ድርጅት(IMF) 3.4 ቢሊየን ዶላር ብድር ፈቀደ ፤ የዓለም ባንክም ብድር ዛሬ ይፋ ይደረጋል

ዋዜማ- የአለም የገንዘብ ድርጅት ስራ አስፈፃሚ ቦርድ ለኢትዮጵያ 3.4 ቢሊየን ዶላር ብድር አፀደቀ። ላለፉት አምስት ዓመታት ሲጓተት የነበረው ይህ ብድር የተፈቀደው ለሶስት አመታት ያህል በመንግስትና በአበዳሪዎች መካከል ዘለግ ያለ ድርድር…

የውጪ ምንዛሪ ፖሊሲ ለውጡ በምሁራን ሲፈተሽ!

ዋዜማ- የኢትዮጵያ መንግስት የብርና የውጪ ምንዛሪ ምጣኔን ገበያ መር እንዲሆን የሚያስችል ውሳኔ ማሳለፉን በይፋ አስታውቋል። የመንግስት የማክሮፋይናንስ ፖሊሲ ማሻሻያ ሆኖ ይፋ የተደረገው መግለጫ እንዳመለከተው “በገበያ ላይ የተመሰረተ የውጪ ምንዛሪ ተመንን…

የብር የውጭ ምንዛሬ ተመን የመጨረሻዎቹ ሰዐታት

በአንዴ መዳከም ? ወይንስ ለገበያ መተው ? ዋዜማ- የኢትዮጵያ የብር  የውጭ ምንዛሬ ተመን የመዳከሙ(Devaluation) ወይንም ሌላ አማራጭ እርምጃ የመወሰዱ ነገር በእጅጉ መቃረቡን ዋዜማ ከተለያዩ ምንጮቿ መረዳት ችላለች።በተለይ ከሰሞኑ በዶላር የሚከፈላቸው…

ኢትዮጵያ 33 ሚሊየን ዩሮ ወለድ ዕዳዋን  መክፈል አለመክፈሏ በዚህ ሳምንት ይለይለታል

ዋዜማ- ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2014 ከአለም ገበያ በዩሮ ቦንድ የተበደረችው የአንድ ቢሊየን ዩሮ የዋናው እዳ መክፈያ ጊዜው ሊደርስ ጥቂት ወራት በቀሩት በዚህ ጊዜ ; የመክፈያ ጊዜው ይራዘምልኝ ብላ ስለመጠየቋ ከገንዘብ ሚኒስቴር…

ቻይና ግማሽ ቢሊየን ዶላር የኢትዮጵያን ዕዳ መክፈያ ጊዜ አራዘመች

ዋዜማ- የኢትዮጵያ ዋነኛ አበዳሪ፣ ቻይና ፣ በአውሮፓውያኑ አቆጣጠር እስከ 2024 ድረስ መክፈል የሚጠበቅባትን ግማሽ ቢሊየን ዶላር የኢትዮጵያን ዕዳ መክፈያ ጊዜ አራዘመች። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ኢትዮጵያ አባልነቷ ተቀባይነት ባገኘበት የደቡብ…

በብር ሕትመት ተጠምዶ የሰነበተው መንግስት የተጨማሪ በጀት ዕቅድ እስካሁን አለቀረበም

ዋዜማ – ባልተለመደ ሁኔታ ለዚህኛው በጀት አመት እስካሁን ድረስ የፌዴራል መንግስት ተጨማሪ በጀት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቅርቦ አላጸደቀም። ለወትሮ በየአመቱ ጥር ወይም የካቲት ወር ላይ የፌዴሬል መንግስት ለአመቱ ከሚይዘው…

የሐገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያው በብር የምንዛሪ ተመን ዙሪያ አዋጭነቱ ጥያቄ ውስጥ ገብቷል

የብርን የምንዛሪ አቅም በማዳከም የውጪ ንግድን ለማሳደግ የተደረገው ሙከራ የተፈለገውን ውጤት አላስገኘም ዋዜማ ራዲዮ- የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ መንግስት የኢኮኖሚ ተሐድሶ ፕሮግራም ተግባራዊ የሆነውን የብር የምንዛሪ አቅምን በማዳከም የውጪ ንግድን የማሳደግ…

የኢትዮጵያ መንግስት ከዓለም ባንክ ጋር ለመወያየት ጥያቄ አቀረበ

ዋዜማ ራዲዮ- የአለም ባንክ ኢትዮጵያ የሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ በሚል ቀርጻ እተገብረዋለሁ ላለችው መርሀ ግብር እሰጠዋለሁ ብሎ ቃል የገባው ሁለት ቢሊየን ዶላር ያህል ብድርና ድጎማ መስተጓጐል ከገጠመው በኋላ የኢትዮጵያ መንግስት…

የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ ለመስጠት ቃል የገባውን ከሁለት ቢሊየን ዶላር በላይ ድጋፍ አጠፈ

ባንኩ ኢትዮጵያ ቃል በገባችው መሰረት የሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያዎችን እየተገበረች አለመሆኑን በምክንያትነት አንስቷል። ዋዜማ ራዲዮ- የዓለም ባንክ የኮሮና ቫይረስ ጫናን ለመከላከልና ለሰብዓዊ ስራዎች ከሚውሉ ጉዳዮች ውጭ ለኢትዮጵያ የሀገር በቀል የኢኮኖሚ…

የብር የውጭ ምንዛሬ ተመን ለዚህ አመት ከታቀደውም በላይ እየተዳከመ ነው ፤ የለጋሾች ጫናም በርትቷል

ዋዜማ ራዲዮ- መንግስት የብር በዶላር ምንዛሪ ተመንን በዝግታ ለማዳከም ከለጋሾች ጋር ተስማምቶ ነበር። ይሁን እንጂ የሀገሪቱ ኢኮኖሚ በገጠመው ፈተና ብር በራሱ ጊዜ ለጋሾች ካስቀመጡት ተመን ኣአሽቆልቁሏል። የለጋሾች ጫናና ሀገራዊ የኣኢኮኖሚ…