Tag: WAZEMA

ለዛሬ ታቅዶ የነበረው የአዲስ አበባ ከተማ የሰራተኞች ምዘና ፈተና ተሰረዘ

ዋዜማ- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሠራተኞቹ ዛሬ ሊሰጠው አቅዶ የነበረው አወዛጋቢው የመጀመሪያ ዙር የብቃት መመዘኛ ፈተና መሰረዙን ዋዜማ ሰምታለች። ለፈተና የተመረጡት ሠራተኞቹ በአውቶቡስ ወደ ፈተና ጣቢያ ከተወሰዱ በኋላ እስከ ቀኑ…

ግርማዊነታቸው….በኹለት ድርሳናት በኩል

ዘመናዊት ኢትዮጵያን በኹሉም መልኳ ከቀረፇት መሪዎች መካከል አፄ ኅይለ ሥላሴ ቀዳሚ መሆናቸው ላይ፣ የዘመናዊ ታሪኮቻችን ፀሐፍት ብዙም ሙግት ውስጥ አይገቡም። የጣሊያንን የአምሥት ዓመት ወረራን ቀንሰን፣ ከ1909 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ 1923…

የህዳሴ ግድብ ድርድር: ከአፍሪቃ ህብረት ወደ ተባበሩት አረብ ዔምሬትስ?

ዋዜማ- የህዳሴውን ግድብ “ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ” ዕልባት ይሰጣል የሚል ተስፋ የተጣለበት ድርድር በካይሮ እየተካሄደ ነው።ድርድሩ በተባበሩት አረብ ዔምሬትስ አደራዳሪነት የተጀመረው ጥረት የመጨረሻ ምዕራፍ ነው። በአፍሪቃ ህብረት የተጀመረው ጥረት ቀጣይነት ጥያቄ…

በአማራ ክልል በርካታ አካባቢዎች የመንግሥት ገንዘብ እንዳይንቀሳቀስ ታገደ

Photo- Amhara regional government ዋዜማ- የአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች የመንግስት ተቋማት ገንዘብ አንዳይንቀሳቀስ ማገዱን ዋዜማ ከተለያዩ ምንጮች ለመረዳት ችላለች። የአስቸኴይ ጊዜ ኮማንድ ፖስቱ በክልሉ ለቀናት የተጣለው አጠቃላይ…

ዋዜማ ተሸለመች!

ዋዜማ ራዲዮ-ከተመሰረተ ሁለተኛ አመቱን የያዘውና የተሻለ አፃፃፍና የሀሳብ አቀራረብ ያላቸውን ጋዜጠኞችና ጦማርያን ለማበረታታት የተቋቋመው Rewarding Good Wrting (RGW) የዋዜማን ባልደረባ “ገረመው” በአንደኝነት ሸልሞታል። ከአዲስ ስታንዳርድ መፅሄት ማህሌት ፋሲልና የዞን ዘጠኝ…

የዓባይ ዉሀ……

የዓባይ ወንዝ አጠቃቀምንና ፍትሀዊ የውሀ አጠቃቀምን በተመለከተ በተመለከተ የተፋሰሱ ሀገራት ለ10 ዓመታት ከተደረገ ድርድር በኋላ በዩጋንዳ ኢንተቤ በ 2010 ስምምነት ደርሰዋል፣ ታዲያ በግብፅ በኢትዮጵያና በሱዳን መካከል አዲስ ስምምነት ማድረግ ለምን…

Jagema Kello ‘The thunder warrior’- ጄኔራል ጃገማ ኬሎ–የበጋው መብረቅ

የዓለምን ታሪክ መዛግብት አገላብጠን በአሥራ ስድስት ዓመቱ ከ3,000 ለሚበልጡ ጭፍሮች መሪ ለመኾን የበቃ ወጣት ለማግኘት መሞከር ቀላል ፈተና አይኾንም። ይህ ብርቅ ታሪክ ግን ብዙም ከዘመናችን ባልራቀ አንድ ኢትዮጵያዊ ጀግና ሕይወት…

About Wazema

Wazema Radio (ዋዜማ ሬዲዮ) is our primary flagship project launched in June 2014 to serve Ethiopians both at home and abroad with informative, educating and entertaining programs. We benefit from…