Tag: War with Tigray

“የህወሐት የውጊያ ዓላማ አቢይ አህመድን ከስልጣን ማስወገድ ነው”

ዋዜማ ራዲዮ- የቀድሞው የኢሕአዴግ የረጅም ጊዜ ውጭ ግንኙነት ሃላፊ ሴኮቱሬ ጌታቸዉ እና የቀድሞ የከፍተኛ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት በሪሁን ተወልደ ብርሃን ከድምጸ ወያነ ቴሌቪዥን ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ፣ ህወሐት እያካሄደ…

ኢትዮጵያ ወታደሮቿን ከሶማሊያ እያስወጣች ነው፣ ሱዳን ወታደሮቿን ወደ ድንበር አስጠግታለች

ዋዜማ ራዲዮ- በትግራይ ክልል ታጣቂ ሀይልና በፌደራሉ መንግስት ወታደሮች መካከል ግጭት መቀስቀሱን ተከትሎ ኢትዮጵያ ወታደሮቿን ከጎረቤት ሶማሊያ ማስወጣት መጀመሯን በቦታው ከሚገኙ ምንጮች ስምተናል። ወታደሮቹ በትግራይ የተቀሰቀሰውን ግጭት ተከትሎ ድጋፍ እንዲሰጡ…

በመከላከያ ሠራዊት እና በትግራይ ክልል ታጣቂዎች መካከል ግጭት ተቀሰቀሰ

ዋዜማ ራዲዮ- የትግራይ ክልል ታጣቂ ኀይል በክልሉ ውስጥ በሚገኘው የመከላከያ ሰራዊት የሰሜን እዝ ካምፕ ላይ ጥቃት ማድረሱንና ሠራዊቱ በኮማንድ ፖስት እየተመራ “ሀገሩን የማዳን ተልዕኮውን እንዲወጣ” መታዘዙን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ…