Tag: US EMBASSY

የአሜሪካ ኤምባሲ በመቀሌ በከፈተው ጊዜያዊ ቢሮ የኮንሱላር አገልገሎት መስጠት ጀመረ

ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ በትግራይ ክልል መቀሌ በከፈተው አዲስ ጊዜያዊ የመስክ ቢሮ የኮንሱላር አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ዋዜማ ስምታለች። ኤምባሲው አዲስ አገልገሎት የጀመረውና የመስክ ቢሮም የከፈተው በክልሉ የሚኖሩ የአሜሪካ ዜግነት…

አሜሪካ ዜጎቿን ከትግራይ ለማስወጣት የኢትዮጵያን መንግስት ፈቃድ እየጠበቀች ነው

ዋዜማ ራዲዮ- አሜሪካ በትግራይ ውስጥ ያሉ አንድ ሺህ የሚገመቱ ዜጎቿን በአስቸኳይ ልዩ በረራ ከግጭት ቀጠናው ለማውጣት ከመንግስት ፈቃድ እየተጠባበቀች መሆኑን የዲፕሎማቲክ ምንጮች ለዋዜማ ተናግረዋል። በጉዳዩ ላይ የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ መስሪያቤት…

አሜሪካ ለኢትዮጵያ አየር ሀይል የጦር አውሮፕላን ስጦታ አበረከተች

ዋዜማ ራዲዮ- የአሜሪካ መንግስት እጅግ ዘመናዊና በዓለም ላይ ዘርፈ ብዙ አገልግሎት በመስጠትም ሆነ በተሰማራባቸው የጦር ግንባሮች ተልእኮዎችን በስኬት በመፈጸም አስተማማኝነቱ የሚነገረለትን C-130 የተባለውን የጦር መጓጓዣ አውሮፕላን ለኢትዮጵያ መከላከያ ኃይል በስጦታ…

አሜሪካ በኢትዮጵያ አዲስ አምባሳደር ለመመደብ ዝግጁ አይደለችም

በኢህአዴግ ግትር አቋም አሜሪካ ደስተኛ አይደለችም ዋዜማ ራዲዮ-የስራ ዘመናቸውን አጠናቅቀው ከትናንት ወዲያ በኦፊሴል በተሰናበቱት የአሜሪካ አምባሳደር ምትክ ለኢትዮጵያ የሚሾም ዲፕሎማት ገና በዕጩነት እንኳ እንዳልቀረበ ምንጮች ገለፁ። ላለፉት ሶስት ዓመታት በኢትዮጵያ…

አሜሪካ ዜጎቿ ወደ ኦሮሚያ እንዳይጓዙ ገደብ ጣለች

ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ከሰዓታት በፊት ለአሜሪካ ዜጎች ባስተላለፈው የ“ድንገተኛ እና የጸጥታ ጉዳዮች” መልዕክቱ ነገ እና ከነገ ወዲያ ወደ ኦሮምያ ክልል የሚደረጉ ጉዞዎች ላይ ዕቀባ ጣለ፡፡ ኤምባሲው በመልዕክቱ…