Tag: Transport

በተሽከርካሪ የሚደረስ የአካል ጉዳትና የሞት አደጋ የካሳ መጠን ወደ 250ሺ ብር ከፍ ተደረገ

ዋዜማ- በ 5 እጥፍ ጭማሪ የተደረገበት አዲሱ የሶስተኛ ወገን የተሸከርካሪ መድን ፖሊሲ ከነሀሴ 16 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ተፈጻሚ በማድረግ በሰው ላይ የሚደርስ የሞት እና የአካል ጉዳት በፊት ከነበረው 40ሺ…

መንግሥት ከአዲስ አበባ የታክሲ ሾፌሮች ጋር እየተወያየ ነው

አመጽ ቀስቃሽ የታክሲ ጥቅሶችን በአስቸኳይ እንዲያነሱ ተነግሯቸዋል ዋዜማ ራዲዮ- ካለፈው ሳምንት ሚያዚያ 11 ጀምሮ ለተከታታይ ቀናት ስቴዲየም በሚገኘው የመንገዶች ባለሥልጣን አዳራሽ በፈረቃ ከመንግሥት ሰዎች ጋር እየተወያዩ የሚገኙት ባለ ኮድ አንድ…

የኢትዮ ጅቡቲ አዲሱ የባቡር መስመር የቻይና አፍሪቃን የመቀራመት ዕቅድ አካል ነው

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮ ጂቡቲ የምድር ባቡር አዲሱ መስመር ዝርጋታ የሁለቱ ሀገራት የብቻ ፕሮጀክት እንደሆነ ይገለጽ እንጂ፣ የቻይና “ዋን ቤልት፣ ዋን ሮድ” ዕቅድ አንድ አካል መሆኑን ነው መረጃዎች የሚያመለክቱት፡፡ በቻይናው መሪ…

900 ሚሊዮን ብር የወጣባቸው የቢሾፍቱ የከተማ አውቶቡሶች “እየታረዱ” ነው

ዋዜማ ራዲዮ- የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በግዳጅ ለአንበሳ አውቶብስ ከሸጣቸው 550 አውቶቡሶች ዉስጥ ግማሽ የሚኾኑት ከጥቅም ዉጭ ኾነው እየተጣሉ ነው፡፡ አንዳንዶቹም “ታርደው” የተወሰነ እቃቸው በሥራ ላይ ላሉ ቀሪ አውቶቡሶች…

“የዉበት እስረኞች” ግራ ተጋብተዋል

ዋዜማ ራዲዮ- የትራንስፖርት ሚንስትር የነበሩትና በቅርቡ ወደ ኦሮሚያ ክልል አመራርነት የመጡት ወርቅነህ ገበየሁ መስቀል አደባባይ ተገኝተው “ለአዲስ አበባ ሕዝብ የአዲስ ዓመት ስጦታ ይዤ መጥቻለሁ” ያሉት ጳጉሜ፣2008 ነበር፡፡ የሚመሩት መሥሪያ ቤት…

ዐውድ አመትና ህዝባዊ አመፅ በዋዜማው

ሾፌሮች ወደ አማራና ኦሮሚያ ክልል መጓዝ አልቻሉም የኦሮሚያ አመፅ የአዲስ አበባን ገበያ አቀዝቅዞታል ዋዜማ ራዲዮ-በመንግስት ኃይሎች በተለያዩ አካባቢዎች የተገደሉ ዜጎችን በሃዘን አስቦ ለመዋል እና መንግስት የሚወስዳቸውን እርምጃዎች ለመቃወም በማህበራዊ ድረ-ገጾች…

ነዳጅ በዓለም አቀፍ ገበያ ቢቀንስም በአዲስ አበባ የትራንስፖርት ዋጋ ሊጨምር ነው

ከሰሞኑ የህዝብ ትራንስፖርት ዋጋ ቅናሽ ተደርጎ ነበር (ዋዜማ ራዲዮ)-የነዳጅ ዘይት ዋጋ በዓለም አቀፍ ደረጃ ቢያሽቆለቁልም… ኢትዮጵያ ውስጥ ግን ሽያጩ በቀድሞው ዋጋ ቀጥሎ ሠንብቷል። በትላልቅ ከተማዎች ለወራት የነዳጅ እጥረት ችግር ለመታየቱ…

የኢትዮዽያ አየር መንገድ !

የኢትዮዽያ አየር መንገድ ለኢትዮዽያውያን ብሎም ለአፍሪቃ ኩራት ስለመሆኑ እምብዛም አያከራክርም። በብልሹ አሰራሩ በሚታወቀው የኢህ አዴግ መራሹ መንግስት መተዳደሩም ቢሆን አየር መንገዱን ከዕድገት ግስጋሴ አላቆመውም። በየአመቱ የተሳፋሪዎች ቁጥር ሀያ በመቶ እየጨመረ…