በአማራና በትግራይ ተፈናቃዮች “ተርበናል” እያሉ ነው
መንግስት ዕርዳታ እያቀረብኩ ነው ብሏል ዋዜማ – የኢትዮጵያ መንግስት ከዕርዳታ ጥገኝነት ለመውጣት ዘመቻ በጀመረበት፣ የአሜሪካ መንግስት ከፍ ያለ የገንዘብ ድጋፍ ባቋረጠበት በዚህ ወቅት በኢትዮጵያ ተፈናቅለው በመጠለያ የሚገኙ ዜጎች የረሀብ ፈተና…
መንግስት ዕርዳታ እያቀረብኩ ነው ብሏል ዋዜማ – የኢትዮጵያ መንግስት ከዕርዳታ ጥገኝነት ለመውጣት ዘመቻ በጀመረበት፣ የአሜሪካ መንግስት ከፍ ያለ የገንዘብ ድጋፍ ባቋረጠበት በዚህ ወቅት በኢትዮጵያ ተፈናቅለው በመጠለያ የሚገኙ ዜጎች የረሀብ ፈተና…
ዋዜማ- በኢትዮጵያና ኤርትራ ድንበር አካባቢዎች ተገድቦ የነበረው የኤርትራ መገበያያ ገንዘብ ናቅፋ ከኮንትሮባንድ ንግድ ጋር ተያይዞ ወደ ሌሎች ከተሞችም በስፋት እየተሰራጨ መሆኑን ዋዜማ ከነዋሪዎችና በንግድ ስራ ላይ ከተሰማሩ ግለሰቦች ካሰባሰበችው መረጃ…
ዋዜማ- በትግራይ መልሶ ማቋቋም ኢንዶውመንት ፈንድ (ኢፈርት) ስር በሚንቀሳቀሱ 22 ኩባንያዎች የባንክ ሂሳብ ላይ ተጥሎ የነበረው እግድ መነሳቱን ዋዜማ ሰምታለች፡፡ በተቋሙ ኩባንያዎች የባንክ ሂሳብ ላይ የተጣለውን እግድ በሚመለከት አሰራርን በተከተለ…
ዋዜማ-የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር አግዶት የቆየውን የማእድን ማውጣት ስራ ለማስጀመር የሚያስችል አዲስ መመሪያ አወጣ፡፡ ሌተናል ጀነራል ታደሰ ወደ ስልጣን ከመጡ በኋላ ተቋርጦ የነበረውን ማዕድን የማውጣት ስራ ዳግም ለማስጀመር የሚያስችል አዲስ መመሪያ…
ዋዜማ- በአማራና በትግራይ ክልል የይገባኛል ውዝግብ ባለበት የራያ አካባቢ እገታ፣ ዝርፊያና ግድያ እየተስፋፋ መሆኑንና ወጣቶችን አስገድዶ ለውትድርና መመልመልም እየተበራከተ መምጣቱን ዋዜማ ካሰባሰበችው መረጃ ማረጋገጥ ችላለች። ዋዜማ ከአካባቢው ነዋሪዎች፣ ከተጎጂዎችና ቤተሰቦቻቸው…
ዋዜማ- ሌ/ጀነራል ታደሰ ወረደ የሚመሩት የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ከፍተኛ ውድቀት አጋጥሞታል ሲል የትግራይ አለማቀፍ የምሁራንና ባለሞያዎች ስብስብ አዲስ ባቀረበው የግምገማ ሪፖርት ወቀሳ አቀረበ፡፡ ዋዜማ የተመለከተችው ሪፖርቱ በአቶ ጌታቸው ረዳ አመራር…
ዋዜማ- በትግራይ ክልል የሚንቀሳቀስ “ሹም ተምቤን” የተሰኘ አዲስ የፖለቲካ ፓርቲ ከብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የቅድመ ምዝገባ ፍቃድ በማግኘት በምስረታ ሂደት ላይ መሆኑን ዋዜማ ሰምታለች፡፡ “ሹም ተምቤን ፓርቲ” ከምርጫ ቦርድ የምስረታ ፍቃድ…
ዋዜማ- በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ትዕዛዝ የተሠጣቸው የታጠቁ ኃይሎች፣ በደቡባዊ ትግራይ የራያ አካባቢ አስተዳደራዊ መዋቅሮችን በኃይል ለመቆጣጠር መንቀሳቀሳቸውን ተከትሎ፣ ባካባቢው ግጭት መፈጠሩን ዋዜማ ሠምታለች፡፡ በርካታ የታጠቁ ኃይሎች ማክሰኞ፣ ሐምሌ 15፣ 2017…
ዋዜማ- ራሳቸውን ከሀገር አቀፉ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የነጠሉት የትግራይ የሀይማኖት አባቶች ጠቅላይ ሚንስትሩን ለማነጋገር ወደ አዲስ አበባ ሊመጡ መሆኑን ለዋዜማ ተናግረዋል። ራሳቸውን “መንበረ ሠላማ” ብለው የሚጠሩትና በሰሜን ኢትዮጵያ የተካሄደውን ደም አፋሳሽ…
ዋዜማ- የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ ባለፉት ሁለት ወራት ውስጥ ብቻ 224 “የሻዕቢያ መንግሥት ተልዕኮ አስፈጻሚዎች” ናቸው ያላቸውን ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ማዋሉን ዋዜማ ከፀጥታና ደህንነት ምንጮች ስምታለች። ቢሮው፣…