Tag: Tigray

የአፍሪቃ ሕብረት የሰላም ስምምነት ትግበራ ክትትል ሐላፊነቱን ለመንግስትና ለሕወሓት ሊተው ነው

የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት ትግበራ ወሳኝ የሚባል ምዕራፍ ላይ ደርሷል። በቀጣይ ሳምንታት አደራዳሪዎች የስምምነቱን አፈፃፀም ዕውቅና ሰጥተው ቀሪውን ስራ ለመንግስትና ለሕወሓት የሚተውት ይሆናል። መንግስት ከሚያዚያ አጋማሽ በፊት በስምምነቱ የሚጠበቅበትን ለመፈፀም ጥድፊያ…

የአሜሪካ ኤምባሲ በመቀሌ በከፈተው ጊዜያዊ ቢሮ የኮንሱላር አገልገሎት መስጠት ጀመረ

ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ በትግራይ ክልል መቀሌ በከፈተው አዲስ ጊዜያዊ የመስክ ቢሮ የኮንሱላር አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ዋዜማ ስምታለች። ኤምባሲው አዲስ አገልገሎት የጀመረውና የመስክ ቢሮም የከፈተው በክልሉ የሚኖሩ የአሜሪካ ዜግነት…

የሀገሪቱ የ10 ዓመት የልማት ዕቅድ የጦርነቱን ውድመት ባገናዘበ መልክ እንዲከለስ ምክረ ሀሳብ ቀረበ

ዋዜማ ራዲዮ- ሀገሪቱ ባለፈው አንድ አመት የገባችበት ጦርነት ያስከተለውን ውድመትና ቀውስ ለማካካስ የሚያስችል በአማራ፣ አፋርና ትግራይ ክልሎች ላይ ያተኮረ የመልሶ ማቋቋም መርሀ ግብር ከወዲሁ መዘጋጀት እንዳለበት የምጣኔ ሐብት ባለሙያዎች ምክረ…

የዚህ ዓመት ዋና ዋና የመንግስት የልማት ዕቅዶች ፈተና ይጠብቃቸዋል። ዕቅዶቹ ምን ምን ናቸው?

ዋዜማ ራዲዮ- በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል የተጋጋመው ጦርነት እያስከተለ ያለው የኢኮኖሚ ጫና ምልክቶቹ እዚህም እዚያም መታየት ጀምረዋል። ከጦርነቱ ጋር ተያይዞ ለጋሾች ድጋፍ ማቋረጥ ጀምረዋል። አሜሪካ ለሀገራችን የሰጠችውን የቀረጥ ነፃ መብት ለመሰረዝ…

የይገባኛል ጥያቄ የሚነሳባቸው የወልቃይት ፣ሁመራና ራያ ምርጫ አይካሄድም፤ ሕዝበ ውሳኔስ?

ዋዜማ ራዲዮ- በሕወሓትና በማዕከላዊው መንግስት መካከል ጦርነት ከተካሄደ በኋላ በአማራና በትግራይ ክልል የይገባኛል ጥያቄ የሚነሳባቸው የወልቃይት ፣ሁመራና ራያ አካባቢዎች በአማራ ክልል ሀይሎች መያዛቸው ይታወቃል። በነዚሁ አወዛጋቢ አካባቢዎች የራሱን መንግስታዊ መዋቅር…

ብሄራዊ ባንክ አዲስ ውሳኔ እስኪያሳልፍ በትግራይ ሁለቱም የገንዘብ ኖቶች ስራ ላይ እየዋሉ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ በትግራይ ክልል ባለፉት ወራት የነበሩ የጸጥታ ችግሮችን ከግምት ውስጥ በማስገባት የተለየ ውሳኔ እስኪያሳልፍ ድረስ በክልሉ አዲሱም የቀድሞውም የገንዘብ ኖት ጥቅም ላይ እየዋለ ይቀጥል መባሉን ዋዜማ…

የትግራይ ክልል ርዕሰ መሰተዳድር፣ ደብረ ጺዮን ገ/ሚካዔል፣ ዛሬ ምን አሉ?

ዋዜማ ራዲዮ- የትግራይ ክልል ጸጥታ ሃይሎች እና የፌደራሉ መከላከያ ሠራዊት ወታደራዊ ግጭት ውስጥ ከገቡ ሁለተኛ ቀናቸው ሆኗል፡፡ በክልሉ የሚካሄደው ግጭት ምን መልክ እንዳለው ግን አስተማማኝ መረጃ ማግኘት አልተቻለም፡፡ የትግራይ ክልላዊ…

በትግራይ በተፈናቃዮችን ስም የመሬት ቅርምት ተስፋፍቷል

ዋዜማ ራዲዮ- ከሀገሪቱ የተለያዩ ክልልሎች የተፈናቀሉ የትግራይ ክልል ተወላጆችን መልሶ ለማቋቋም በማሰብ የክልሉ መንግስት የተለያዩ እርምጃዎችን እየወሰደ ይገኛል፡፡ ከነዚህ መካከል ተፈናቃዮችን የቤት ባለቤት ለማድረግ የተጀመረው ጥረት አንዱ ነው፡፡ መቀሌን ጨምሮ…

የትግራይ ክልል ለነባር ታጋዮች እና ለመንግስት ሰራተኞች መሬት ለመስጠት መዝገባ ጀመረ

ዋዜማ ራዲዮ- የትግራይ ክልል በተለይ በመቀሌ ከተማና በዙሪያዋ ለነባር ታጋዮች እና ለመንግስት ሰራተኞች የቤት መስሪያ ቦታ ለመስጠት መዝገባ መጀመሩን ከስፍራው ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡ ለነባር ታጋዮች ለመስጠት እየተዘጋጀ ያለው ቦታ 140…