በደቡብ፣ ሲዳማ እና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልሎች መካከል የተጀመረው የሃብት ክፍፍል ቀላል አልሆነም
ዋዜማ ራዲዮ- ቀደም ሲል የደቡብ ክልል በሚል ታቅፈው በነበሩትና አሁን የየራሳቸውን አዳዲስ ክልል በመሰረቱት መካከል የቀድሞ የጋራ ዋና ከተማቸው ሐዋሳ ላይ በጋራ የፈሩትን ሀብት ለመከፋፈል ፈተና ገጥሟቸዋል። ፈተናው ፖለቲካዊ ኢኮኖሚያዊና…
ዋዜማ ራዲዮ- ቀደም ሲል የደቡብ ክልል በሚል ታቅፈው በነበሩትና አሁን የየራሳቸውን አዳዲስ ክልል በመሰረቱት መካከል የቀድሞ የጋራ ዋና ከተማቸው ሐዋሳ ላይ በጋራ የፈሩትን ሀብት ለመከፋፈል ፈተና ገጥሟቸዋል። ፈተናው ፖለቲካዊ ኢኮኖሚያዊና…
ዋዜማ ራዲዮ- ከሁለት አመት በፊት 10ኛ የፌደራል ክልል ሆኖ በሕዝበ ውሳኔ የተቋቋመው የሲዳማ ብሄራዊ ክልል በያዝነው 2014 ዓመት የዞን የአስተዳደር መዋቅር መዘርጋት እንደማይችል አስታወቀ። ዞን ማዋቀር ከወጪ ጋር የሚያያዝና የራሱን…