Tag: ODP

ከሶማሌ ክልል የተፈናቀሉ የኦሮሞ ተወላጆችን በአዲስ አበባና ዙሪያዋ በቋሚነት ለማስፈር ግንባታ ተጀመረ

ዋዜማ ራዲዮ- ከሶማሌ ክልል የተፈናቀሉ የኦሮሞ ተወላጆችን በአዲስ አበባና ዙሪያዋ በቋሚነት ለማስፈር በየከተማው ቦታዎች እንቅስቃሴ እየተደረገ ነው። በ2009 አ.ም መጨረሻና በ2010 አ.ም መጀመርያ በኦሮምያና በሶማሌ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች በተነሳ ግጭት…

በምዕራብ ኦሮምያ በነበረው ሁከት ተሳትፈዋል የተባሉ የመንግስት አመራሮች እየተመረመሩ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- በምዕራብ ኦሮምያ ዞኖች ባለፉት ወራት በነበረው የፀጥታ ቀውስ ሀላፊነታቸውን አልተወጡም ተሳትፎም አድርገዋል ተብለው የተጠረጠሩ አንድ መቶ ያህል የክልሉ አመራሮችና የፀጥታ አካላት ላይ ምርመራ እየተካሄደ ሲሆን ስምንት መቶ የሚጠጉ…

የፀጥታ ተቋማትን ሁሉ በአንድ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ስር መጠርነፍ ለምን አስፈለገ?

ዋዜማ ራዲዮ- ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ ሥልጣን ከያዙ ወዲህ ሁለተኛው የሆነውን ካቢኔያቸውን ሰሞኑን አዋቅረዋል፡፡ ከዚሁ ጋርም የሥራ አስፈጻሚውን ሥልጣንና ተግባር የሚወስነው አዋጅ ተሻሽሏል፡፡ በርግጥ የሚንስቴር መስሪያ ቤቶችን አወቃቀር መቀየር አዲስ…