የሜቴክ የቀድሞው ስራ አስኪያጅ ተያዙ
ዋዜማ ራዲዮ- በከፍተኛ የሙስና ወንጀል የተጠረጠሩትና መቀሌ ተደብቀው የነበሩት የሜቴክ ዋና ስራ አስኪያጅ ቁጥጥር ስር ውለዋል። የመንግስት የፀጥታ ምንጮች እንደነገሩን የሜቴክ ዋና ስራ አስኪያጅ የነበሩት ሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘው ሁመራ አካባቢ በፌደራል…
ዋዜማ ራዲዮ- በከፍተኛ የሙስና ወንጀል የተጠረጠሩትና መቀሌ ተደብቀው የነበሩት የሜቴክ ዋና ስራ አስኪያጅ ቁጥጥር ስር ውለዋል። የመንግስት የፀጥታ ምንጮች እንደነገሩን የሜቴክ ዋና ስራ አስኪያጅ የነበሩት ሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘው ሁመራ አካባቢ በፌደራል…
ዋዜማ ራዲዮ- መንግስት በብረታብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ውስጥ ተፈፅሟል የተባለውን ከፍተኛ ሙስና ማጣራት ከጀመረ ወራት ተቆጥረዋል። በማጣራቱ ሂደት በርካታ መረጃዎች ተሰብስበዋል። ይሁንና ከመስሪያ ቤቱ የተሰወሩ፣ ያልተሟሉና የተጭበረበሩ መረጃዎችን የማጣራቱ ስራ…
ሁለት መቶ መኖሪያ ቤቶችን በድርጅቱ ገንዘብ ገዝቶ ለግለሰቦች ሰጥቷል ኢትዮ ፕላስቲክ ስልሳ ሚሊየን ብር በአደባባይ ተዘርፏል ዋዜማ ራዲዮ- የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) በአዲስ መልክ እንዲዋቀርና በድርጅቱ ውስጥ የተፈፀመው ምዝበራ…
ዋዜማ ራዲዮ- የብረታብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ካሳየው የብቃት ማነስና ከሚጠረጠርበት በቢሊየን የሚቆጠር ገንዘብ ብክነትና ሙስና በተጨማሪ የሀገሪቱ ቁልፍ ፕሮጀክቶች ለዓመታት እንዲጓተቱ ሰበብ ሆኗል። የህዳሴው ግድብ አንዱ ነው። በህዳሴው ግድብ የኤሌክትሮ…
ዋዜማ ራዲዮ- የብረታብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) በርካታ የግንባታ ፕሮጀክቶችን በማዘግየትና በምዝበራ ስሙ ተደጋግሞ ሲነሳ ስምታችኋል። ሌላ ያልሰማችሁትን የሜቴክ ረጅም እጅ ከሀገር ውጪ ጭምር ህገ ወጥ ተግባር የተፈፀመበትን ጉዳይ እንነግራችኋለን። ሜቴክ ሁለት…
ዋዜማ ራዲዮ- የገዥው ፓርቲ ንብረቶች የሆኑት ፋና ብሮድካስት ኮርፖሬት (ራዲዮ ፋናና ፋና ቴሌቭዥን)፣ ዋልታ ( ዋልታ ቴሌቭዥን) እንዲሁም በሁለቱ ድርጅቶች ጥምረት የተመሰረተው ዋፋ ፕሮሞሽን የተባለው የማስታወቂያ ድርጅት ከኢሕአዴግ ጉባዔ ተከትሎ…
ዋዜማ ራዲዮ- በብረታብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ተይዞ ግንባታው እጅግ የተጓተተው የያዩ ማዳበሪያ ፋብሪካ በቅርቡ የፕሮጀክቱ አንድ አካል የሆነው የማቀፊያ ግንብ መደርመሱን ከስፍራው ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። ይህ የማቀፊያ ግንብ የመስንጠቅ አደጋ…
ዋዜማ ራዲዮ- በሙስናና በብቃት ማነስ ለከፍተኛ የሀብት ብክነት ስበብ የሆነው የብረታብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ሜቴክ ሲቪል ሰራተኞቹን በግዳጅ እረፍት እያስወጣ ነው። ድርጅቱ በአዲስ መልክ ሊዋቀር እንደሆነም ተሰምቷል። በጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ…
ዋዜማ ራዲዮ- የሕዳሴው ግድብ ዋና መሀንዲስ የነበሩት ኢንጂነር ስመኘው በቀለ ባልታወቀ መልኩ ሞተው ከመገኘታቸውን አስቀድሞ በጣልያኑ ተቋራጭ ሳሊኒ እና በመከላከያ ብረታብረትና ኢንጂነሪንግ (ሚቴክ) መካከል የከረረ አለመግባባት እንደነበር ይፋ ሆኗል። ሳሊኒ በሚቴክ…
ዋዜማ ራዲዮ- ለመከላከያ የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) በከፍተኛ የገንዘብ መጠን እንዲሰራቸው ተሰጥተውት የነበሩ ትላልቅ ፕሮጀክቶች በአዲሱ ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ትዕዛዝ እንዲሰረዙ መወሰኑን ለጉዳዩ ቅርብ የሆኑ ምንጮች ተናገሩ። በመንግስት ሀላፊነት…