የአገር ሰው ጦማር -ያዲሳባው ሽምቅ ውጊያ!
በሙሔ ሀዘን ጨርቆስ– ሐምሌ ግም ሲል ተጻፈ-ለዋዜማ ራዲዮ እንዴት ናችሁ!? ‹‹በዛሬዋ መሐል አዲስ አበባ መኪና ማቆምያ ማግኘት መኪና ከመግዛት ያልተናነሰ መታደልን ይጠይቃል›› በሚል ጦማሬን ልጀምር አስቤ ተውኩት፡፡ ለምን ተውኩት? ጠዋትና…
በሙሔ ሀዘን ጨርቆስ– ሐምሌ ግም ሲል ተጻፈ-ለዋዜማ ራዲዮ እንዴት ናችሁ!? ‹‹በዛሬዋ መሐል አዲስ አበባ መኪና ማቆምያ ማግኘት መኪና ከመግዛት ያልተናነሰ መታደልን ይጠይቃል›› በሚል ጦማሬን ልጀምር አስቤ ተውኩት፡፡ ለምን ተውኩት? ጠዋትና…
ዋዜማ ራዲዮ- የአዲስ አበባ ካቢኔ ከሰሞኑ ዉሳኔ ያሳለፈባቸው ጉዳዮች ላለፉት አስር ዓመታት ሲንከባለሉ የነበሩ ናቸው፡፡ በሕገወገጥ የማኅበር ቤቶች፣ በልማት ተነሺ አርሷደሮችና የግንባታ መጀመርያ ጊዜ ባለፈባቸው አልሚዎች ላይ ቁርጥ ዉሳኔ አሳልፎ…
ጤና ይስጥልኝ ጌታዬ! ገረመው እባላለሁ፡፡ እሳት የላስኩ ደላላ እንደሆንኩ እግዜርም ሰይጣንም ያውቃሉ፡፡ ኪራይ ሰብሳቢ መሆኔን ድሪባ ኩማም ያውቃሉ፡፡ ውሎና አዳሬ ብሔራዊ ቴያትር መሆኑን ገዢም ሻጭም ያውቃል፡፡ ‹‹ላየን ባር›› ቤቴ፤ ‹‹ቴሌ…
ሰኔ፣ 2008 ተጻፈ፣ በሙሔ ሐዘን ጨርቆስ እንዴት ናችሁ የዋዜማ ታዳሚዎች? ከትናንትና ወዲያ ጋሽ አበራ ሞላ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ጋር ቆሞ ሲያስነጥስ አየሁት፡፡ እነዚህ ሰዎች ቆሻሻ የትም እየደፉ አሳበዱት፡፡ ቁመቱ ከምን ጊዜውም ረዝሞ…
የተከበራችሁ የዋዜማ ራዲዮ ታዳሚዎች- የጦማሬ አንባቢዎች! የተከበራችሁ ጭቆናን የሚቋቋም ደንዳና ትከሻ ባለቤቶች! የተከበራችሁ የ40-60 ተመዝጋቢዎች! የተከበራችሁ የ80-20 ነባር ተመዝጋቢዎች! የተከበራችሁ የ90-10 የድሀ ድሃዎች! ክቡራትና ክቡራን! ኮንዶሚንየም እስኪደርሳችሁ የኢዮብን ትዕግስት ባስናቀ…
እንዴት ናችሁልኝ የዋዜማ ታዳሚዎች? እኔ ያው ደኅና ነኝ፡፡ እነሆ ጣሊያን ከሄደ ስንትና ስንት ዓመቱ! እኔ ግን ለምን እንደሆን አላውቅም ቅኝ እየተገዛሁ ይመስለኛል፤ የገዢዎቼን ልደት ለ25ኛ ጊዜ ተንበርክኬ ማክበሬ የፈጠረው ስሜት…
ግንቦት፣ 2008 ተላከ-ለዋዜማ ራዲዮ ከሙሄ ዘሐን ጨርቆስ አዲስ አበባ ውድ የዋዜማ ታዳሚዎች! በመላው ዓለም እንዳሸዋ የተዘራችሁ ኩሩ የኢትዮጵያ ልጆች ሆይ! እንዴት ናችሁ? እኔ ደህና ነኝ፡፡ ምንም የሌለው ሰው ምን ይሆናል…
ጌታው እንዴት ሰንብተዋል? ኤርሚያስን ያውቁታል? ይበሉ ይተዋወቁት! ሁነኛ ወዳጄ ነው፡፡ የአገሬ ሀብታሞች ከብዙ ብር ሌላ ምን አላቸው ይበሉኝ፡፡ ብዙ በሽታ! ብዙ ስኳር፣ ብዙ ደም ግፊት፣ ብዙ ሪህ…ብዙ ጭንቀት፡፡ ኤርመያስ ከብዙ…
በሳምንት ረቡዕና ቅዳሜ የሚታተመው ‹‹አዲስ ልሳን›› ጋዜጣ ከታላቅ ወንድሙ ‹‹አዲስ ዘመን›› ጋዜጣ በቁመት ካልሆነ በይዘት እምብዛምም ልዩነት የለውም፡፡ ኾኖም እንደ ቆሎ የሚቸበቸበውን የሸገር መሬት ጉዳይ በብቸኝነት የሚያውጀው ታናሽየው ‹‹አዲስ ልሳን›› …
(በሙሔ ሐዘን ጨርቆስ-ለዋዜማ ሬዲዮ) እንዴት ናችሁልኝ? እኔ ደኅና ነኝ፤ “እኔ ደኅና ነኝ” ማለት ግን ካድሬ ጓደኞቼ ደኅና ናቸው ማለት አይደለም፡፡ ከሰሞኑ የግምገማ መጋኛ አጠናግሯቸዋል፡፡ ያዲሳባ የተሲያት ፀሐይ “የአበሻ አረቄ” የሚል…