በአዲስ አበባ የመሬት ችብቻቦ ድራማ ቀጥሏል፣ ሀያ ስድስተኛው ዙር ጨረታ ተካሂዷል
ጋዜጠኞች ጨረታውን እንዳይዘግቡ ለመከልከል ተሞክሯል፡፡ አሜሪካን ግቢ ለድጋሚ ጨረታ የቀረቡ ሦስት ቦታዎች ባልታወቀ ምክንያት ተሠረዙ ቂርቆስ 1ሺህ ካሬ ቦታ በ63 ሚሊዮን ብር ተሸጧል ዋዜማ ራዲዮ- በርካታ ዉዝግብና ግርግር ያስተናገደው የ26ኛው…
ጋዜጠኞች ጨረታውን እንዳይዘግቡ ለመከልከል ተሞክሯል፡፡ አሜሪካን ግቢ ለድጋሚ ጨረታ የቀረቡ ሦስት ቦታዎች ባልታወቀ ምክንያት ተሠረዙ ቂርቆስ 1ሺህ ካሬ ቦታ በ63 ሚሊዮን ብር ተሸጧል ዋዜማ ራዲዮ- በርካታ ዉዝግብና ግርግር ያስተናገደው የ26ኛው…
ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ በአራት ክፍለ ከተሞች የሚገኙና ከ2003 ዓ.ም ወዲህ በሕገወጥ መንገድ እንደተገነቡ የሚታመኑ በሺዎች የሚቆጠሩ ቤቶችን ለማፍረስ የአቶ ድሪባ ኩማ ካቢኔ በምስጢር ዉሳኔ ማሳለፉ ተሰማ፡፡ ይህ ዉሳኔ የተላለፈው…
ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ የአስሩ ክፍለ ከተማ ሥራ አስፈጻሚዎች ከተሸኘው ሳምንት መጨረሻ ጀምሮ ሕገ ወጥ ግንባታዎችን ማፍረስ በሚቻልበት ሁኔታ ዙርያ እየመከሩ ነው፡፡ ከንቲባ ድሪባ በሚመሩት በዚህ ዝግ ስብሰባ ላይ ከቀረቡ አከራካሪ…
ዋዜማ ራዲዮ- አቶ ማቴዎስ ላለፉት ሦስት ዓመታት አዲስ አበባን ቀደው ሲሰፉ ነው የከረሙት፣ ከንቲባው እንኳ እንደ እርሳቸው አልደከሙም፡፡ ደግሞም ባለሐብት ናቸው፡፡ በስማቸው በአርክቴክቸር፣ በከተማ ልማት፣ በከተማ ዕድገትና በከተማ አስተዳደር ዙርያ…
ቀድሞው ከነበረው የቆዳ ስፋቷ 2ሺ ሄክታር የት እንደገባ አልታወቀም ዋዜማ ራዲዮ- በቅርቡ ይፀድቃል እየተባለ በርከት ላሉ ወራት ሲንከባለል የቆየው የአዲስ አበባ 10ኛው የከተማ ዐብይ ካርታ (ማስተር ፕላን) የአዲስ አበባን የቆዳ…
ለአንድ ካሬ የመኖርያ ቦታ 50ሺህ ብር ቀርቧል ዋዜማ ራዲዮ- ሦስት ክፍለ ከተሞችን ብቻ ባሳተፈው የ25ኛው ዙር የሊዝ ገበያ በከተማዋ ድንበር ላይ ያሉ ቦታዎች ባልተለመደ ኹኔታ ከፍ ያለ ዋጋ ቀርቦባቸዋል፡፡ ኮልፌ…
ዋዜማ ራዲዮ- ፌደራል መንግስቱ ባሳለፍነው ሳምንት የክልሎችን ሰፋፊ መሬቶች በአደራ ማስተዳደሩን ትቶ ስልጣኑን ለክልሎች መልሷል፡፡ የአሰራር ለውጡ የሚነግረን ነገር ቢኖር የፌደራል መንገስቱ መሬት የማስተዳደር እና በሊዝ የማስተላለፍ አሰራር ከባድ ኪሳራ…
ዋዜማ ራዲዮ- “ግማሽ ቢሊዮን ብር ባዲሳባ ምን ይገዛል?” ብሎ የጠየቀ ቡራቡሬ ምላሽ ያገኛል፡፡ ግማሽ ቢሊየን ብር ቃሊቲ ብረታብረት ፋብሪካን ባለበት ሁኔታ ይገዛል፡፡ ቦሌ አካባቢ ጅምር ባለ 10 ፎቅ ሕንጻን ይገዛል፡፡…
የማሻሻያ ረቂቅ ደንቡ የግለሰብ ይዞታ ጋር ተቀላቅለው የሚገኙ ደቃቃ የቀበሌ ቤቶች ግለሰቦች እንዲያለሟቸው ይፈቅዳል፡፡ ልዩ አገራዊ ፋይዳ ይዘው ለሚቀርቡ የላቁ ባለሐብቶች መሬት ከሊዝ ደንብ ዉጭ በምደባ ይሰጣል፡፡ ነባር ይዞታዎችን ወደ…
ቦታው ግማሽ ቢሊየን ብር የሚጠጋ ዋጋ አውጥቷል ዋዜማ ራዲዮ- የሊዝ ክብረ ወሰን የሚለካው ለአንድ ካሬ በቀረበ ነጠላ ዋጋ ከሆነ በ15ኛው ዙር ኃይሌ ይርጋ የገበያ ማዕከል ጎን ለ240 ካሬ ቀርቦ የነበረውን…