ጠቅላይ ሚኒስትሩ የጋራ መኖርያ ቤቶችን በተመለከተ “የተሳሳተ” መረጃ አቅርበዋል
በዚህ ዓመት መጨረሻ አንድም የጋራ መኖርያ ቤት ለባለዕድለኞች አይተላለፍም ዋዜማ ራዲዮ- ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ባለፈው ሳምንት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥታቸውን ሥራ አፈጻጸም በተመለከተ ማብራሪያ መስጠታቸው ይታወሳል፡፡ በዚሁ ማብራሪያቸው…
በዚህ ዓመት መጨረሻ አንድም የጋራ መኖርያ ቤት ለባለዕድለኞች አይተላለፍም ዋዜማ ራዲዮ- ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ባለፈው ሳምንት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥታቸውን ሥራ አፈጻጸም በተመለከተ ማብራሪያ መስጠታቸው ይታወሳል፡፡ በዚሁ ማብራሪያቸው…
የ52ሺህ ቤቶች ግንባታ ማጠናቀቂያ ጊዜ ወደሚቀጥለው ዓመት ተላለፈ ዋዜማ ራዲዮ- ግንባታቸው ቀደም ብለው ከተጀመሩ 171ሺህ የጋራ መኖርያ ቤቶች ዉስጥ የ39ሺ ቤቶች ግንባታ ተጠናቆ ባለፈው ዓመት መጨረሻ ለባለዕድለኞች መተላለፉ ይታወሳል፡፡ ኾኖም…
ዕጣ የሚወጣላቸው ዜጎች ከ90 ሺ እስከ 150 ሺ ብር ጭማሪ ገንዘብ ሊጠየቁ ይችላሉ ዘንድሮ አዲስ የሚጀመር የቤቶች ግንባታ ላይኖር ይችላል ዋዜማ ራዲዮ- ከተጠናቀቁ ዘለግ ያለ ጊዜን ያስቆጠሩትና በዓይነታቸው የመጀመርያ የሆኑት…