የፀጥታና የመልካም አስተዳደር ችግሮች ባለሀብችን ለመሳብ እንቅፋት እንደሆኑበት የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ
ዋዜማ- የፀጥታ፣ የመልካም አስተዳደርና የውጪ ምንዛሪ ዕጥረት ችግሮች የውጪ ባለሀብቶችን በበቂ ለመሳብ እንቅፋት እንደሆኑበት የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር የ2015 ዓ.ም የስድስት ወራት አቅድ አፈጻጸም ሪፖርትን ጥር 24…
ዋዜማ- የፀጥታ፣ የመልካም አስተዳደርና የውጪ ምንዛሪ ዕጥረት ችግሮች የውጪ ባለሀብቶችን በበቂ ለመሳብ እንቅፋት እንደሆኑበት የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር የ2015 ዓ.ም የስድስት ወራት አቅድ አፈጻጸም ሪፖርትን ጥር 24…
ዋዜማ ራዲዮ- ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በክፍለ ቀጠናው ራሷን የአካባቢው ሀያል ሀገር ለማድረግ እየተቀሳቀሰች ያለችው ሳዑዲ አረቢያ ባለፈው ሳምንት ሶስት የጦር መርከቦቿን በኤርትራ አሰብ ወደብ ማስፈሯን ለዋዜማ ቅርብ የሆኑ ምንጮች ተናገሩ።…
ዋዜማ ራዲዮ- አልጀዚራ በአዲስ አበባ ቢሮውን መክፈቱ ለአፍሪቃ ህብረት ጉዳዮች ትኩረት ለመስጠት አቅዶ ነው የሚለው መከራከሪያ ሞኛ-ሞኝነት ይመስላል። ይልቁንም የሰሞኑ የአልጀዚራ ዘገባዎችን ላየ ምስጢሩ ይገለፅለታል። ኤርትራዊው የአልጀዚራ የአዲስ አበባ ቢሮ…
ዋዜማ ራዲዮ- ሳዑዲ አረቢያ ከኳታር ጋር በገባችው ውዝግብ የአፍሪቃ ቀንድ ሀገራት ወገንተኝነታቸው ወዴት እንደሆነ እንዲያሳውቋት እየጠየቀች ነው። ሳዑዲ በመላው አለም ያሉ “ወዳጅ” ሀገራት ያለማመንታት ከጎኔ መቆም አለባቸው በሚል እሳቤ በርካታ…
(ዋዜማ ራዲዮ) የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ሶስት የባህር ሀይል የጦር መርከቦች በኤርትራ የአሰብ ወደብ ላይ መስፈራቸው ተሰማ። ዋዜማ ከሁነኛ ምንጮች እንዳገኘችውና የሳተላይት መረጃዎች እንደሚጠቁሙት የጦር መርከቦቹ ያለፉትን ቀናት በአሰብ ወደብ ዳርቻ…
በአዲስ አበባ ሲካሄድ የሰነበተው የመጨረሻ የደቡብ ሱዳን ሰላም ድርድር እነሆ ሰኞ ዕለት ያለ ውጤት ተበትኗል፡፡ “ኢጋድ ፕላስ” በተሰኙት አደራዳሪዎች በተቀመጠላቸው ቀነ-ገደብ ዕለት ተቃዋሚው ሬክ ማቻርና ሶስተኛ ወገን ተደራዳሪዎች የሚባሉት ከእስር…
ከግጭቱ ማግስት ጀምሮ በአፍሪካ ቀንዱ በይነ-መንግስታት ድርጅት ኢጋድ አማካኝነት ከ15 በላይ የተኩስ አቁም ስምምነቶች ቢደረሱም አንዳቸውም ፍሪያማ ሳይሆኑ ቀርተዋል፡፡ ካለፈው ዓርብ ጀምሮ ደግሞ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ባለው ድርድር ሁለቱ ወገኖች…
የኢትዮዽያ የምስራቅ አፍሪቃ ሀያል ሀገር የመሆን ምኞት ደንቃራዎች፦ በሀገር ቤት ያለው አፋኝ ስርዓትና የሀገራዊ መግባባት አለመኖር፣ የጎረቤት ሀገሮች እየተነቃቃ የመጣ ተፎካካሪነት፣ ተደማምረው የኢትዮጵያን የክፍለ አህጉሩ ሀያል የመሆን ውጥን ሊያጨናግፉት ይችላሉ…
የዋዜማ ተንታኞች በሀገር ቤት ያለው አምባገነናዊ አገዛዝ የሀገሪቱን ብሄራዊ ጥቅም አሳልፎ እስከመስጠት የሚዘልቅና የአደጋ ተጋላጭነትን የሚያባብስ ነው ይላሉ። እስቲ አድምጡት